admin
አድማጭ የሌለው ጩኸት!! (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
አድማጭ የሌለው ጩኸት!!
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ማንዱራ ወረዳ ላይ ጥቅምት 02፣2013 ከሌሊቱ በሰባት ስዓት ላይ 21 ሰዎች ድምፅ በሌለው መሳሪያ (በቢላ እና...
ሦስቱ ኢትዮጵያዎች❗️ (አሳዬ ደርቤ)
ሦስቱ ኢትዮጵያዎች❗️
አሳዬ ደርቤ
.
1. ፌደራሊስቷ ኢትዮጵያ❗️
➖የ3 ሺህ ዘመን ታሪክ ያላት ሳትሆን የመቶ ዓመት እድሜ ያላት ጨቅላ አገር ነች፡፡ ብሔር ብሔረሰቦች እንጂ ዜጎች የሏትም፡፡ ቀኗን የምትቆጥረው...
የሀገራችን የድጋፍ ሰልፍ – የዲሞክራሲ ምጸት…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
የሀገራችን የድጋፍ ሰልፍ - የዲሞክራሲ ምጸት...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ዛሬ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የአገሪቱ ክፍሎች ዶ/ር አብይ ይምራን፣ መንግስት ይቀጥላል፣ ብልጽግና ያበልጽገን የሚሉ መፈክሮች የተንጸባረቁበት የድጋፍ...
“ልደቱ ላይ የተፈፀመው ኢፍትሃዊነት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ያዋረደ ወደር አልባ የነውረኝነት ተግባርም ነው !!”...
"ልደቱ ላይ የተፈፀመው ኢፍትሃዊነት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ያዋረደ ወደር አልባ የነውረኝነት ተግባርም ነው !!"
አንዱዓለም አራጌ (የኢዜማ ም/መሪ)
በማንኛውም ዜጋ ላይ የሚፈፀም...
“የእኛ እስር ረጅም አይሆንም…ውስጤ የሚነግረኝ ይህንን ነው…!!!” እስክንድር ነጋ
"የእኛ እስር ረጅም አይሆንም...ውስጤ የሚነግረኝ ይህንን ነው...!!!"
እስክንድር ነጋ ከቤተሰቡ ጋር ዛሬ በስልክ ሲገናኝ የተናገረው
ሰርካለም ፋሲል (ባለቤቱ)
እስክንድርን በስልክ አሁን ጠዋት 9:00 በዲሲ አቆጣጠር አገኘሁት። ከቤተሰብ...
አፈወርቅ ተክሌ እና “ቪላ አልፋ” ከበዓሉ ግርማ 1961 ዓ.ም
አፈወርቅ ተክሌ እና "ቪላ አልፋ"
ከበዓሉ ግርማ 1961 ዓ.ም
ሳሚ ዮሴፍ
አዲስ አበባ ውስጥ የተደረገውን፣ በመደረግ ላይ ያለውንና ወደፊት የሚደረገውን ሁሉ እንደ መጠጥ ብርጭቆ አንስተው የማስቀመጥ ልዩ...
የዶ/አብይ አህመድ የለውጥ ተስፋዎች ምን ነበሩ ወጤታቸውስ ?!? (አስገደ ገብረስላሴ)
የዶ/አብይ አህመድ የለውጥ ተስፋዎች ምን ነበሩ ወጤታቸውስ ?!?
ክፍል 1
አስገደ ገብረስላሴ
ኢትዮጱያና ህዝቦቻ ለማዳን ጊዜ የማይሰጠው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው!!!
ይድረስ ለዶ/ አብይ አህመድ ዓሊ፤ የዜጎች ሀሳብ አስተያዬት...
ከፍ ሲል ሰንደቁ የሚጠሉት ወደቁ…!!! (ታርቆ ክንዴ)
ከፍ ሲል ሰንደቁ የሚጠሉት ወደቁ...!!!
ታርቆ ክንዴ
የጋራ ምልክት፣ በደምና በአጥንት ከፍ ያለ፣ ለዘለዓለም ከፍ ብሎ የተሰቀለ የማይወርድ ኅብረ ቀለም፤ ለክበሩ ደም የተከፈለለት፣ ለዝናው ከዓለም እስከ...



























