admin
ጌታቸዉ ተካ፤ ቀልድና ቁምነገር ገንዘቡ። (ሮማን ካሣዬ፤ ከካናዳ)
ጌታቸዉ ተካ፤ ቀልድና ቁምነገር ገንዘቡ።
በርካቶች- በጨዋታ ለዛዉና በፈገግታዉ፣በዉብ ድምጹና በትህትናዉ ያዉቁታል
...
ያልተመለሱ ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች… ለከንቲባ አዳነች አቤቤ…?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)
ያልተመለሱ ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች... ለከንቲባ አዳነች አቤቤ...?!?
ያሬድ ሀይለማርያም
የትላንቱ የካቢኔዎ ውሳኔ 'ፍየል ከመድረሷ ...' ስለሆነበኝ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንስቻለሁ፤
+ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ፕሮጀክት መስተዳድሩ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ...
የቢፍሾቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን በነፃ አሰናበታቸው ….!!!! (የሸገር ራድዮ)
የቢፍሾቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን በነፃ አሰናበታቸው ....!!!!
የሸገር ራድዮ
የቢፍሾቱ ከተማ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት የኢዴፓ መስራችና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ልደቱ...
የፕሮፈሰር መረራ ጉዲና ነገር! (አቻምየለህ ታምሩ)
የፕሮፈሰር መረራ ጉዲና ነገር!
አቻምየለህ ታምሩ
ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ትናንትና ከጀርመን ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ "በፋሽስት ወረራ ወቅት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ለአምስት ዓመታት...
ሳይቃጠል በቅጠል…!!! (የትነበርክ ታደለ)
ሳይቃጠል በቅጠል...!!!
የትነበርክ ታደለ
ትምህርት ትውልድ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በአዲስ አስተሳሰብና በኑሮ ዘይቤ የሚቀረጽበት፣ ችግር ፈቺ ሆኖ ያለውን እሴት ይበልጥ የሚያዘምንበት መሳርያ ነው። ይህ ታላቅ የጥበብ መሳሪያ...
“ኢትዮጵያ እየፈራረሰች ነውን?” (ቴዎድሮስ ሀይለማርያም)
"ኢትዮጵያ እየፈራረሰች ነውን?"
ቴዎድሮስ ሀይለማርያም
ርዕሱን የወሰድኩት የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ካዘጋጀው "Is Ethiopia Breaking Apart?" ከሚለው ፕሮግራም ነው። ይህ አስደንጋጭ ጥያቄ የሀገራችን ህልውና ክፉኛ አጠራጣሪ ከነበረበት ከ1980ዎቹ...
“የኦሮሞ ጥያቄ እና ፈተናዎቹ…!!!” (አሰፋ ሀይሉ)
“የኦሮሞ ጥያቄ እና ፈተናዎቹ...!!!"
አሰፋ ሀይሉ
በምሥጢር የተሸጠልኝ የሞቲ ቢያ መጽሐፍ!
ጥቂት ወራት ቀርተዋል፡፡ የኦሮሞና የአማራ የኢህአዴግ አንጃዎች ውስጥ ለውስጥ ተማክረው ወያኔን ከቤተመንግሥት ሊያፈናቅሉ፡፡ ልደታ ቤተክርስትያን አካባቢ...
ሞጋሳ የዘር ፍጅት ማስፈጸምያ ወይስ የወንድማማችነት ድልድይ? (ርዕዮት ሚዲያ)
ሞጋሳ የዘር ፍጅት ማስፈጸምያ ወይስ የወንድማማችነት ድልድይ?
ርዕዮት ሚዲያ
አብይ አህመድ አዲስ አበቤን ምን ሊግት እንደወሰነ ለመረዳት እና በቄሮ የሚፈጸመውን ጭፍጨፋ የታሪክ ስር ለመረዳት ይህንን...



























