admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ትርጉም-አልባ የሚመስሉት የጠ/ሚ አብይ ድርጊቶች ሲተረጎሙ (በኢትዮጵያ ሀገሬ)

አቅምን አለማወቅ፣ አደገኛ ልታይ-ባይነት ወይስ ጥንታዊት ኢትዮጵያን ለመበጥበጥ የተወጠነ እቅድ በተግባር ላይ ማዋል?  ትርጉም-አልባ የሚመስሉት የጠ/ሚ አብይ ድርጊቶች ሲተረጎሙ በ ኢትዮጵያ ሀገሬ መግቢያ በዚህ መጣጥፍ ውስጥ፣ ከ...

አምሓራ – በቃ ተነስ! አታቅማማ! ታገል! ይህን ስታደርግ ራስህንም ኢትዮጵያንም ታድናለህ (ብርሐኑ ድንቁ)

አምሓራ - በቃ ተነስ! አታቅማማ! ታገል! ይህን ስታደርግ ራስህንም ኢትዮጵያንም ታድናለህ  ብርሐኑ ድንቁ የገበሬዎች አመጽ፣ የተማሪ እንቅስቃሴ፣ የመምህራን ተቃውሞ እንዲሁም የዋለልኝ የብሄር ብሄረሰቦች ጥያቄ በኢትዮጵያ (On the Question of Nationalities in Ethiopia) የምትለዋ...

ስለ ድምፃዊው ማስታወሻ (ጌታቸው አበራ)

 ስለ ድምፃዊው ማስታወሻ           (ከ“ክራሬን ልቃኘው” እስከ “ለምን?”) ጌታቸው አበራ ድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨውን የማውቀው በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት እንማር ከነበርንበት ጊዜ ጀምሮ ነው። በወቅቱ የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት፣ የዘመናዊና የባህል...

የማኦ ዜዶንግ መመሪያወች ላማራ ሕዝባዊ ግንባር (መስፍን አረጋ)

የማኦ ዜዶንግ መመሪያወች ላማራ ሕዝባዊ ግንባር ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው መስፍን አረጋ ጭራቅ አሕመድ ቆርጦ የተነሳው አማራን በልቶ ለመጨረስ ነው፡፡  አማራን በልቶ ቢጨርስ ደግሞ...

ጀግናን እያሳዘኑ መሸኘት እስከመቼ ?

ጀግናን እያሳዘኑ መሸኘት እስከመቼ ? ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ ስለ ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ጀግንነት ብዙ ስለተባለ ስለእሱ መናገር አልፈልግም ። በአንፃሩ ብዙ ዋጋ ለሀገር የከፈለን ጀግና...

የአምሓራ ህዝባዊ ግንባርን ለምን እንደግፋለን! (ብርሃኑ ድንቁ)

የአምሓራ ህዝባዊ ግንባርን ለምን እንደግፋለን! ብርሃኑ ድንቁ የወታደራዊውን ደርግ መውደቅ ተከትሎ ወያኔ ኢትዮጵያን ሻቢያ ደግሞ ኤርትራን ሲቆጣጠሩ የአምሓራ ህዝብ ስቃይ በይፋ ጀመረ። ጉዳዩን ለዓለም ማህበረሰብ ለማሳወቅ ብሎም የተበዳዩ አምሓራ ድምጽ ለመሆን እኢአ 1984 ዓም "መላ አምሓራ ሕዝብ ድርጅት" (መአህድ) በፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አማካኝነት...

ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለጫ

ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለጫ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ሕዝብ ላይ ዘምቶ በመግለጫ ማድበስበስ አይቻልም (ግንቦት 27/2015) ሃገር ወዳድ ወገናችን ሆይ! ባለፈው 5 ዓመት በሕዝብ ድጋፍ...

የባለአደራ ግዚያዊ የአገር ጉባኤ ይቋቋም! (ፊልጶስ)

የባለአደራ ግዚያዊ የአገር ጉባኤ ይቋቋም!  ፊልጶስ  እንደ መግቢያ ፤-- ከአንጋፋው የታሪክ ሊቅ ከሴኮንቴ-ሮሴኔ ነው፡፡ የተጻፈው በ1952 ዓ፡ም እ፡ኤ፡አ “የኢትዮጵያ ታሪክ” ለተባለው መጽሀፍ እንደ አርዕስት ሆኖ የተቀመጠውም በጥያቄ...

EDITOR PICKS