>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል!!! (ዳንኤል በቀለ)

የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል!!! ዳንኤል በቀለ አሁን አዲስ አበባ ላይ ለተፈጠረው  ውጥረት የጠሚ ዓብይ አህመድ በመዲናዋ ዋና ፖለቲካ ጥያቄ...

አክራሪ የኦሮሞ እስላሞችን ለመምከርና ከረሱት ለማስታወስ ያህል ... (ዘመድኩን በቀለ) 

አክራሪ የኦሮሞ እስላሞችን  ለመምከርና ከረሱትን    ያህል ነው ዘመድኩን በቀለ  ★ ምክሩ ኢትዮጵያዊውን ሙስሊም አይመለከትም!! ★ ኢትዮጵያዊውን ኦሮሞም...

የአማራ ክልል ህዝቦች ያለፉት አባቶቻችን የጣሉብንን ኢትዮጵያዊነትን የማጠናከርና ከፍ የማድረግ አደራ እንወጣ (መንገሻ ዘወዱ ተፈራ)

የአማራ ክልል ህዝቦች ያለፉት አባቶቻችን የጣሉብንን ኢትዮጵያዊነትን የማጠናከርና ከፍ የማድረግ አደራ እንወጣ መንገሻ ዘወዱ ተፈራ አዎ “ኢትዮጵያዊነት...

ማርች 8 የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ጠ/ሚ አብይ አህመድ ያሰሙት ንግግር

የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት!!!    (ዳንኤል ክብረት)

የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት!!!   ዳንኤል ክብረት      . የክረምት ገበሬ የበጋ ወታደር ሆኖ ለኖረ ሕዝብ ሰላም እንጂ ጦርነት ብርቁ አይደለም!   •...

የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ-አይልም!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ_አይልም!!! ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን ደስ አይልም! በኮንዶሚኒየም ጉዳይ የተጀመረው ውዝግብ ደስ አይልም፡፡ ውዝግቡ እየጦዘ የሚሄድበት...

መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ!?! (ያሬድ ሀይለ ማርያም)

መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ!?! ያሬድ ሀይለ ማርያም ከገዠው ፓርቲ አባል ድርጅቶች እየወጡ ያሉት መግለጫዎች ሥርዓቱ ከራሱ ጋር እየተቃረነ...

መጭው ግዜ የሚወሰነው ለመብታችን በምናደርገው ተጋድሎ ብቻ ነው!!! (ሀይለ ገብርኤል አያሌው)

መጭው ግዜ የሚወሰነው ለመብታችን በምናደርገው ተጋድሎ ብቻ ነው!!! ሀይለ ገብርኤል አያሌው    *  ‹‹ሁሉም ኢትዮጵያ ለአዲስ አበባ››  የሰብአዊ መብት...