>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ካራማራ በአዲስ መዝገብ (ጌጥዬ ያለው)

ካራማራ በአዲስ መዝገብ ጌጥዬ ያለው ዝም ከተባሉ አቶ ስንታየሁ ቸኮልን ገና ሚንስቴር መሥሪያ ቤቶች ሁሉ በቅብብል ያስሩታል። ከወራሪዎቹ ወገን ነን...

የእስር ቤት ወጎች (ኢትዮ ንቃት)

የ100 እና የ30 ሺህ ብር ዋስ ተፈቅዶላቸው የከፈሉ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬም  ተጨማሪ 7 ቀናት ተሰጠባቸው !

የ100 እና የ30 ሺህ ብር ዋስ ተፈቅዶላቸው የከፈሉ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬም  ተጨማሪ 7 ቀናት ተሰጠባቸው …!!!   *…. አቶ ስንታየሁ በጠና ታመዋል  *...

ድርድሩ እንዲሳካ መደረግ  ያለበት ሁሉ መደረግ አለበት....!!! (ግርማ ካሳ)

ድርድሩ እንዲሳካ መደረግ  ያለበት ሁሉ መደረግ አለበት….!!! ግርማ ካሳ  ወያኔ በጦርነት ምንም ነገር አታሳካም፡፡ ብዙ ጊዜ ሞክራ አልቻለችም፡፡ ህወሃትን...

አድርባይነት...!!! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)

አድርባይነት…!!! ዶ/ር ታደሰ ብሩ  ቆየት ያለች ጽሁፍ ብትሆንም ዛሬያችንን ቁልጭ አድርጋ ታሳያለች…! 1. ትርጓሜ አድርባይነት ለገዛ ራስ ጥቅም እንጂ...

ፊሽካ ብቻ እየተጠበቀ ነው…!! (ዘመድኩን በቀለ)

ፊሽካ ብቻ እየተጠበቀ ነው…!! ዘመድኩን በቀለ “…ህወሓት የቀበረችውን ታንክ፣ የዘረፈችውን የሃገር መከላከያ ሠራዊት ተሽከርካሪ፣ በምርኮ ስም በስጦታም...

የአዲስ አበቤው ቢኒያም ታደሰ ስቃይ! (ናትናኤል የማነህ)

የአዲስ አበቤው ቢኒያም ታደሰ ስቃይ! ናትናኤል የማነህ ቢንያም ሲያየኝ ወደ ፈጣሪ እንጋጦ ” እንኳን በህይወት አገኘዋቹ ” እያለ እንባ አይኑ ላይ...

ከታቦር ተራራ አትቅር ! (ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)

ከታቦር ተራራ አትቅር + …+ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ  “አጣቢም በምድር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው እስከማይችል በጣም ነጭ ሆነ። ” ማር 9: 3 /ሽራፊ ሃሳቦች...