>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ግራ በገባው ሕገ መንግስት ግራ የምትጋባ ሀገር፤ ክልልም - ሀገርም...!!! ( ያሬድ ሀይለማርያም)

ግራ በገባው ሕገ መንግስት ግራ የምትጋባ ሀገር፤ ክልልም – ሀገርም…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ክልል ብቻ ሳይሆን አገር የመሆንም መብት የሚፈቅድ ሕገ-መንግስት...

የጉራጌ ክልላዊ መንግሥት (ብርሐኑ ዘርጋው )

የጉራጌ ክልላዊ መንግሥት   ብርሐኑ ዘርጋው የኢትዮጵያ መንግሥት ፈፅሞ ችላ ሊባሉ የማይገባቸው ህዝባዊ ጥያቄዎች እንደ ማዕበል በራሱ ላይ እያንጃበቡበት ነው:: ለጥያቄዎቹ መልስ ለመስጠት ምናህል ዝግጅትና ፈቃደኝነት እንዳለ ለማወቅ በቅርቡ የጉራጌ ህዝብ ባነሳው የመብት ጥያቄ ዙሪያ የተሰጠው መልስ ምልክት ይሰጠናል:: እምቢተኝነትና ኢህጋዊነት የአብይ መንግስት መለያ ምልክቶች ከሆኑ ቆይቷል:: በተጨማሪም የዶ/ር አብይ አስተዳደር የወደቀና የተሸረሸረ እምነትም የማይጣልበት መንግሥት መሆኑን የምናውቀውየሕዝብን ደህንነትንና ሰላም ማስጠበቅ ባለመቻሉም ነው:: ዶ/ር አብይን እንድንታዘበውና እምነታችንን እንዳንጥልበት ካደረጉን ጉዳዮች አንዱ ምናልባት...

እሾህን በእሾህ ነውና የክልልነትን ጥያቄ ያነሡ ወገኖችን እንደግፍ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን )

እሾህን በእሾህ ነውና የክልልነትን ጥያቄ ያነሡ ወገኖችን እንደግፍ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው *… አገዛዙ “የክልልነትን መዋቅር ጥያቄ የሀገሪቱ...

ወሎ እና የክልልነት ጥያቄ በእነማን ? ለምንስ አላማ...!!! (ምስጋናው ታደሰ)

ወሎ እና የክልልነት ጥያቄ በእነማን ? ለምንስ አላማ…!!! ምስጋናው ታደሰ *… በወሎ ሥም የሚቀነቀነው ክልላዊ ጩኸት!! ሰሞኑን በዚሁ በተለያዩ መገናኛ...

40 ቀንና ሊሊት....!!! (ወግደረስ ጤናው )

40 ቀንና ሊሊት….!!! ወግደረስ ጤናው በዚህ ሥርዓት ብቻ እስካሁን ድረስ እየታሰርኩ ስፈታ ለ5ኛ ጊዜ ነው።እኔን እና መሰሎቼን በማሰር የሚመጣ ሀገር እና...

የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት ! (መስፍን አረጋ)

የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት ! መስፍን አረጋ ጠላቴ ጠፍቶኝ ሳስስ በነፍሴ ሁኖ አገኘሁት እኔው ራሴ፡፡ የራሴን ጉልበት እንዳልገነባ ጊዜ ሳጠፋ በረባ አልረባ በራሴው...

ኦህዴድ ብልጽግና ኢሕአዴግ ከተጓዘበት በከፋ መልኩ በአገር አጥፊነት መንገድ እየተጓዘ ነው....!!! ( ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ)

ኦህዴድ ብልጽግና ኢሕአዴግ ከተጓዘበት በከፋ መልኩ በአገር አጥፊነት መንገድ እየተጓዘ ነው….!!!     ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ *… አገራችን ሀላፊነት በማይሰማው...

ባልደራስ ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚያካሂድ ገለጸ (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ባልደራስ ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚያካሂድ ገለጸ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር *… በእለቱ የእስክንድር ነጋን ተተኪም ይመረጣል ባልደራስ...