>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ስለ ሪል እስቴት በጨረፍታ (ከይኄይስ እውነቱ)

ስለ ሪል እስቴት በጨረፍታ ከይኄይስ እውነቱ ሪል እስቴት የሚለው ቃል በኢትዮጵያ ፊደል ብንጽፈውም ቃሉ እንግሊዝኛ ነው፡፡ የአማርኛ አቻ ጠፍቶለት ይሁን...

ሦስት የተጣረሱ ዜናዎች፤ ማንን እንመን???? " ድርቅ አለ!"፣ " ድርቅ የለም!" "አለ!" (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሦስት የተጣረሱ ዜናዎች፤ ማንን እንመን???? ” ድርቅ አለ!”፣ ” ድርቅ የለም!” “አለ!” ያሬድ ሀይለማርያም 1ኛ/ ከዩክሬን የተነሳ መርከብ...

እልልታ የዋጠው እሪታ ....!!! (አሳዬ ደርቤ)

እልልታ የዋጠው እሪታ ….!!! አሳዬ ደርቤ *.. የሰኔ 15ቱም ግድብ እንዲህ ተከትቧል!! ……ከእልህ አስጨራሽ ሕዝባዊ ተጋድሎ በኋላም “የአማራ ሕዝብ ገዳይ...

ባልደራስ ጠቅላላ ጉባኤውን በአንድ ወር ማራዘሙን አስታወቀ...!!! (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ባልደራስ ጠቅላላ ጉባኤውን በአንድ ወር ማራዘሙን አስታወቀ…!!! ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከ12 ቀናት በኋላ ሊያካሄደው...

ባልደራስ በመግለጫው ስለ ወደፊት የትግል መስመር  አቅጣጫ አስቀመጠ....!

ባልደራስ በመግለጫው ስለ ወደፊት የትግል መስመር  አቅጣጫ አስቀመጠ….! ሰለሞን አላምኔ *.. ባልደራስ ከዚህ በኋላ በ“ፖለቲካል አክቲቪዝም” ላይ ማተኮር...

ደብረ ማርቆስን በጨረፍታ (ፀሐፊ- ጌታ በለጠ ደበበ)

ደብረ ማርቆስን በጨረፍታ ፀሐፊ- ጌታ በለጠ ደበበ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የመጣሁት መስከረም 17 ቀን 2007 ዓም ነው። የፀደይ ወቅት የመጀመሪያው ወር የሆነው መስከረም መጥባቱን ለመመስከር ሰማዩ ጥርት፣ምድሩ ፍክት ብሏል። በአዱስ ዘመን ሁሉም አዲስ ተስፋ ሰንቋል። ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ለመቀበል በዝግጅት ላይ ናቸው። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በራዴዮ፣ በቴሌቪዥን ተማሪዎቻቸውን መጥራት ይዘዋል። ንብረትናቷ የአባቴ አገልግሎቷ የእኔ የሆነች “ፍሊፕስ” ራዲዮ እንደጆሮ ጉትቻ ከጆሮዬ አትለይም። አንድ ቀን ዜና ከመናገሯ አበክራ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን መጥራቱን ነገረችኝ። አመሰገንኋት። አሁን ለጉዞ ዝግጅት ላይ ነኝ። የገጠር ልጅ እንደመሆኔ ጎረቤት ተሰብስቦ ቡና ተፈልቶ፣ ያለው ሳንቲም የሌለው ምክር ሰጥቶኝ ነው የተሸኘሁት። የማስታውሰው አጎቴ አስር ብር፣ አክስቴ አምስት ብር፣ የክርስትና አባቴ 50 ብር እና አባቴ ትቂት ብር ሲሰጡኝ አያቴ “የገጠር ልጅ ተስፋው ትምህርቱ ነው፥ ጠንክርውህ ተማር” ብሎኛል። ከጓደኞቼ ጋር ዘግይተን በመነሳታችን ደብረ ማርቆስ የገባነው ከመሸ ነበር። “ከመሸ በኋላ በታክሲ መኼድ ለደህንነትም ለኢኮኖሚም አስጊ ነው” ስለተባልን ከከተማው መነኻሪያ ወደ ዩኒቨርሲቲው የገባነው በእግራችን ነበር። አብረውኝ የመጡ ሴት ተማሪዎች ተቀባይ ስለነበራቸው ተለይተውኝ ወደ ህንፃቸው ሲኼዱ ብቻዬን ቀረሁ። በእውነቱ ከሆነ ከፋኝ። ድሮ እኮ ከመሸብን አብረን ነበር የምናድረው። ወዲያው አንድ የማስታወቂያ ሰለዳ አንብቤ ህንፃ 20 ላይ መመደቤን ባውቅም ህንፃው ያረፈበትን መሬት ማግኘት አልቻልሁም። አዲስ (ፍሬሽ) ተማሪ ተቀብሎ ለመጥበስ ከወዲያ ወዲህ ሲኳትን ያገኘሁትን አንድ የጤና ተማሪ ህንፃ 20 ያለበትን እና የተመደብሁበትን ቤት ያሳዬኝ ዘንድ ተማፀንሁት። ሰውዬውም ለወደፊቱ ቤት ሳይሆን ዶርም መባል እንዳለበት መክሮ እየጎተተ ወስዶ ዶርሜ ውስጥ አስገባኝ። (በወቅቱ ቀድመን የተጠራን አዲስ ተማሪዎች ብንሆንም የጤና ተማሪዎች...

ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! (አገሬ አዲስ)

ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! አገሬ አዲስ ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! ነሓሴ 7 ቀን 2014...

እስክንድር ነጋ ለምንና እንዴት ከመሰረተው ፓርቲ - ባልደራስ እራሱን ሊያገል ቻለ... ? (ወንድወሰን ተክሉ)

እስክንድር ነጋ ለምንና እንዴት ከመሰረተው ፓርቲ – ባልደራስ እራሱን ሊያገል ቻለ… ? ወንድወሰን ተክሉ *…. የታላቁ እስክንድር ነጋ እርምጃ ...