>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሶርያዊያኑ እኛን ለማስተማር ይሆን የተላኩት ? (ብር ክስ ሀበሻዊ)

ሶርያዊያኑ እኛን ለማስተማር ይሆን የተላኩት ? ብርክስ ሀበሻዊ በማህበራዊ ድረ ገጾች  ሰሞኑን ከሚሰራጩት ምስሎች መካከል በስደት መጥተው በአዲስ አበባ...

ህውሀት ሁሉ ታሟል ሁሉም ራሱን የሚያጠፋና የሚጠፋፋ ይሆናል !!! (ሉሉ ከበደ)

ህውሀት ሁሉ ታሟል ሁሉም ራሱን የሚያጠፋና የሚጠፋፋ ይሆናል !!! ሉሉ ከበደ ህገመንግስቱ የሚከበርበት ሰዎች እጅ ሲገባ “ህገ-መንግስቱ ይከበር” ...

ትግራይ ብትገነጠል... (አበበ ቶላ ፈይሳ)

ትግራይ ብትገነጠል… አበበ ቶላ ፈይሳ ህውሃት በብቸኝነት እንደልቡ የሚፈነጭባት ትግራይ ልገንጠል ብላ ብትል ማንም ይዞ የሚያስቀራት ያለ አይመስለኝም…...

አዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ያስፈልጋታል? ለምን? (ብርሀኑ ተክለ ያሬድ)

አዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ያስፈልጋታል? ለምን? ብርሀኑ ተክለ ያሬድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ፈቃድ ተከልክሎ ጠያቂዎች የሚታሰሩበት ብሎም አደርጋለሁ...

ሕገ መንግስቱ ይከበር!  አዎ ይከበር!!! (በወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

ሕገ መንግስቱ ይከበር!  አዎ ይከበር!!! አዶልፍ ኤክማንም …... . ዘግናኝ ጥፋት የፈፀመ የናዚ ፊት አውራሪ ነው፦ አዶልፍ ኤክማን። የሂትለር ቀኝ ከሚባሉት...

የመቀሌው ሰልፍና የአቢቹ መንግሥት ፈጣን ምላሽ!!!

የመቀሌው ሰልፍና የአቢቹ መንግሥት ፈጣን ምላሽ!!! ዘመድኩን በቀለ ★ መገለልና መድሎ ይቁም !  ~ የዐቢቹ መንግሥት አሁንም ለትግሬው ህወሓት ያዳላል።...

ምድራዊ ግሀነብ!!!  (አቶ ገብረመድህን አርአያ) 

ምድራዊ ግሀነብ!!!   አቶ ገብረመድህን አርአያ  ግሀነብ… የሚባል ከመሬት በታች ሁለት መቶ እስር ቤት አለ።ይህ ቦታ ከሰሜን ጎንደር ከወልቃይት፣ጠለምት፣ጠገዴ...

የመቐለ ሰልፍ ላይ የዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ሙሉ ንግግር 

የመቐለ ሰልፍ ላይ የዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ሙሉ ንግግር  የተከበራችሁ የመቐለና አከባቢዋ ነዋሪዎች፣  የተከበራችሁ የሃይማኖት መሪዎች እና የአገር...