Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኦነግ/ኦህዲዶች አይኪው ቢለካ … (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
የኦነግ/ኦህዲዶች አይኪው ቢለካ …
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
እሬቻችንን እያበላን የሚገኘውን የእሬቻን በዓል ጨምሮ ከሦስት ያላነሱ ሀገራዊና ሃይማኖታዊ በዓላት...

....አርቲስት ዳኜ ዋለ ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገበት! (ወንድወሰን ተክሉ)
በአማራ ላይ የተከፈተ ታላቅ መንግስታዊ የሽብር ዘመቻ አካል – አርቲስት ዳኜ ዋለ ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገበት…!
ወንድወሰን ተክሉ
ማክሰኞ ማምሻውን...

ከ ኦሮሞ Oligarchy ጋር ላስተዋውቃችሁ...!!! (ዮሴፍ የየሱስወርቅ)
ከ ኦሮሞ Oligarchy ጋር ላስተዋውቃችሁ…!!!
ዮሴፍ የየሱስወርቅ
መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት የ “ዳላር” ምንዛሬ በአንድ ጊዜ
በስምንት ብር እንዲጨምር...

የማዲንጎ አፈወርቅ እረፍት… (ዘመድኩን በቀለ)
የማዲንጎ አፈወርቅ እረፍት…
ዘመድኩን በቀለ
“…ትናንት ምሽት ሲዘፍን እንዳመሸ እና በሰላምም ወደ ቤቱ እንደሄደ ነው የተነገረው። መሸ ነገ ዛሬ ጠዋት...

ወቅታዊ ጉዳዮች (ከይኄይስ እውነቱ)
ወቅታዊ ጉዳዮች
ከይኄይስ እውነቱ
በዚህ ርእሰ ጉዳይ ሁለት ሰሞናዊ ጉዳዮችን ባጭሩ ለማንሳት እሞክራለሁ፡፡ እነዚህም፤ 1ኛ/ ኦነጋውያን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩት...

የአፍሪካ ታላላቅ አባቶች፣ ህልማቸው ጨንግፎ ይሆን ? ደረጀ መላኩ (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች )
የአፍሪካ ታላላቅ አባቶች፣ ህልማቸው ጨንግፎ ይሆን ?
ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች )
Tilahungesse@gmail.com
ፓን አፍሪካኒዝም ፣ የታላላቅ አባቶቻችን ህልም
አፍሪካ...

የUSAId ብስኩቶች...! (ከፍትህ መጽሄት አንባቢ ብሩክ ይባስ)
የUSAId ብስኩቶች…!
ከፍትህ መጽሄት
አንባቢ ብሩክ ይባስ
https://youtu.be/Zgwz7Y4XU6Y

የብአዴን ጉዶች! (መስፍን አረጋ)
የብአዴን ጉዶች!
መስፍን አረጋ
ያማራ ሕጻናት ቶሌ እየታረዱ
የብአዴን ጉዶች ቦሌ ሲቀልዱ፣
አማራ ካለፈ ዐይቶ አንዳላየ
ከሞቱት ሕጻናት በምኑ ተለየ?
ያማራ...