>
5:58 pm - Monday September 21, 2505

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን መታሰር አስመልክቶ ከሸዋ ፋኖ የተሰጠ የአጋርነት መግለጫ!!

የፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን መታሰር አስመልክቶ ከሸዋ ፋኖ የተሰጠ የአጋርነት መግለጫ!! (መስከረም 11/2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ) የአማራ ህዝብ  በአራቱም አቅጣጫ...

ግዕዝ እንደ ቁቤ አይደለም!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ግዕዝ እንደ ቁቤ አይደለም! አቻምየለህ ታምሩ ኦነጋውያን ሰው ሁሉ እንደሚያንጋጉት መንጋ የሚሉትን ሁሉ ያላ አንዳች ጥርጣሬ የሚቀበልና የሚሰለቅጥ እንዲሁም...

በጎውን እንምሰል!! (በአባ ያዕቆብ ሊቀ ጳጳስ ምሥራቃዊ ወመስአዊ)

በጎውን እንምሰል!! ያ ጠቢብ ያሉት ሰው …. እጅግ ‘‘የተማረ’’፣ እጁን ባፉ ጫነ … ጆሮው ደነቆረ፣ ‘‘ማር ነው’’  ሲባል ከርሞ … ከኮሶ መረረ፣ ሕሊናውን...

ህገ ወጥ ኬላ በማቋቋም..." በዘመነ ካሴ ላይ የቀረበ ውሀ የማይቋጥር ክስ...?!?  (ደሳለኝ ጫኔ)

ህገ ወጥ ኬላ በማቋቋም…” በዘመነ ካሴ ላይ የቀረበ ውሀ የማይቋጥር ክስ…?!? ደሳለኝ ጫኔ የአማራ ክልል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዛሬ ጠዋት ለአማራ...

ዘመነን በማሰር የህዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም....! (መስከረም አበራ)

ዘመነን በማሰር የህዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም….! መስከረም አበራ “…. ዘመነ ትግሉ የሚጠይቀውን መስዕዋትነት ለመክፈል የተዘጋጀ አንድ ተዋናይ...

በአማላጅ ጋጋታ ለድርድር የመጣን ሰው "ወንጀለኛ ያዝን" ማለት የክህደት ጥግ ነው...! (ጌጥዬ ያለው)

በአማላጅ ጋጋታ ለድርድር የመጣን ሰው “ወንጀለኛ ያዝን” ማለት የክህደት ጥግ ነው…! ጌጥዬ ያለው ራሱን መንግሥት እያለ ያለግብሩ የሚጠራው የወራሪዎች...

ለአማራው የህወሃት ድንገቴ ወዳጅነት  ኦሮ-ማራን ሊያስታውሰው ይገባል....!!!" -  (መስከረም አበራ)

ለአማራው የህወሃት ድንገቴ ወዳጅነት  ኦሮ-ማራን ሊያስታውሰው ይገባል….!!!” –  መስከረም አበራ የነቃውን አማራ አናት አናቱን ማለት ከኘሮፌሰር...

ትኩረት በወለጋ ለሚገኙ የአማራ ወገኖቻችንን!  (ከአማራ ወጣቶች ማህበር በባህር ዳር)

ትኩረት በወለጋ ለሚገኙ የአማራ ወገኖቻችንን! ከአማራ ወጣቶች ማህበር በባህር ዳር የአማራን ህዝብ ላለፉት አራት አመታት ረፍት እንዲያጣ ከተደረገበት...