Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጋዜጠኛ ለታሪክ ጀርባውን ሲሰጥ አስፈሪም አሳፋሪም ይሆናል!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
ጋዜጠኛ ለታሪክ ጀርባውን ሲሰጥ አስፈሪም አሳፋሪም ይሆናል!!!
አቻምየለህ ታምሩ
* አገራችን ከወይዘሮ ሣሕለ ወርቅ ዘውዴ በፊት ንግስተ-ነገስታት...

ከፓርቲ ሴቶች አልፎ…. 50 ሚሊዮን የሀገራችን ሴቶች ጾታዊና ኢኮኖሚያዊ እኩልነትም ይረጋገጥ ?!!! (አሰፋ ሀይሉ)
ከፓርቲ ሴቶች አልፎ…. 50 ሚሊዮን የሀገራችን ሴቶች ጾታዊና ኢኮኖሚያዊ እኩልነትም ይረጋገጥ ?!!!
አሰፋ ሀይሉ
* የመንግሥት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ...

"ከሞኝ ደጃፍ ነዳጅ ይቀዳል! ብረቱም ሲሚንቶውም ይጋዛል! (ዘመድኩን በቀለ)
“ከሞኝ ደጃፍ ነዳጅ ይቀዳል! ብረቱም ሲሚንቶውም ይጋዛል!
ዘመድኩን በቀለ
* ጠቅላያችን ከብልጧ ጎረቤታችን ከኤርትራ ጋር ያደረጉት ግብታዊና የተጣደፈ፣...

አንድ ሌት በቺቺኒያ ... እንደወረደ (ታምሩ ተመስገን )
አንድ ሌት በቺቺኒያ (እንደወረደ)
ታምሩ ተመስገን
… ኑሮ ሀሞትና እሬቱን ደባልቆ እየጋተህ ነው? ህይወት ቅጠል ቅጠልም አፈረ አፈርም አትልህም? ጧት...

የታከለ ዑማ ጊዜያዊ ም/ከንቲባነት ሹመትና ያስከተለው ተቃውሞ (አበጋዝ ወንድሙ)
የታከለ ዑማ ጊዜያዊ ም/ከንቲባነት ሹመትና ያስከተለው ተቃውሞ
አበጋዝ ወንድሙ
ባለፉት 27 አመታት ውስጥ የአዲስ አበባ ከንቲባ በመሆን ሲያገለግሉ...

የወልቃይት ጠገዴና ራያ ጥያቄን ከዶ/ር አብይ ጫናነት እንቀንስ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)
የወልቃይት ጠገዴና ራያ ጥያቄን ከደ/ር አብይ ጫናነት በመቀነስ ሀገራችን ኢትዮጵያን ወደ ልማት በማሰገባት ለውጣችን እናስቀጥል
ከሁሉ በፊት ከዚህ ኃሳብ...

ያልተበቀልናቸው!!! እውነተኛ ታሪክ (እንዳለጌታ ከበደ)
ያልተበቀልናቸው!!! እውነተኛ ታሪክ
እንዳለጌታ ከበደ
ቃልኪዳንን ያወቅኳት በጓደኛዬ በማኅደረ ታሪኩ አማካይነት ነው፡፡ ስልክ ቁጥሬን ከእሱ ከወሰደች፣...

የጎሳ ፌዴሬሽንና የዋና ከተማ ውዝግብ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የጎሳ ፌዴሬሽንና የዋና ከተማ ውዝግብ !!!
አቻምየለህ ታምሩ
አዲስ አበባን አስመልክቶ ዋልታ ቴሌቭዥን ያቀረበው ጥያቄና አቶ ይልቃል ጌትነት የሰጠው ...