>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ስለ አብይ አህመድ ያልተነገረ ታሪክ! (ተስፋየ ገብረአብ)

ስለ አብይ አህመድ ያልተነገረ ታሪክ! ከተስፋየ ገብረአብ አብይ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት መካፈሉ ይታወቃል። ምስጢር አይደለም። በጦርነቱ ወቅት የRDF ባለሙያ...

ኦነግ ከመንግስት ጋር የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ

ኦነግ ከመንግስት ጋር የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ F.B.C አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር...

አቢይን ህዝቡ ያግኘው፤ እንደ ቀደምቶቹ በደብዳቤ እንዳትጠራሩበት!!! (ያሬድ ጥበቡ)

አቢይን ህዝቡ ያግኘው፤ እንደ ቀደምቶቹ በደብዳቤ እንዳትጠራሩበት!!! ያሬድ ጥበቡ ነጋዴው ይሁን ህዝቡ ግልፅ አይደለም፣ በዳላስ ዶክተር አቢይን ለማንገስ...

ከድሃ ላይ መስረቅን የመሰል የሚያፀይፍ ነገር የለም!!!  (ይልማ ኪዳኔ)

ከድሃ ላይ መስረቅን የመሰል የሚያፀይፍ ነገር የለም!!!  ይልማ ኪዳኔ አፍሪካ ውስጥ የኤርትራ ህዝብን ህዝብ ያህል በመሪው መኩራት የሚገባው ህዝብ ያለ...

 የትግራይ ክልል ም/ቤት መፈክር "ህገ-መንግስቱ ይከበር!!!" (ታየ ደንደዓ)

 የትግራይ ክልል ም/ቤት መፈክር ህገ-መንግስቱ ይከበር!!! ታየ ደንደዓ ከሁለት ቀን በፊት ነበር። የሆነ መግለጫ ነገር አንብቤ እጅግ ተገረምኩ። ያወጣዉ...

ባለቤትና ወኪል አልባ ነዋሪዎች እኛ አዲስ አበቤዎች!!!  (እየሩሳሌም ተስፋው)

ባለቤትና ወኪል አልባ ነዋሪዎች እኛ አዲስ አበቤዎች!!!  እየሩሳሌም ተስፋው እኛ አዲስ አበቤዎች ነን ውልደታችንም እድገታችንም አዲስ አበባ የሆነ የብሄርን...

ስማኝማ አንት … (ዘመድኩን በቀለ )

ስማኝማ አንት … “ጠማማና አመንዝራ ትውልድ “ ዘመድኩን በቀለ  ~ ፈርዶብኝ መንጋውን ለመመስል አልታደልኩም። ከምር ይሄ ፍርጃ ነው። እውነቱ ግን...

የጠ/ሚኒስትሩ መቶ ቀናት - መቶ ሰበር ዜናዎች... 

የጠ/ሚኒስትሩ መቶ ቀናት – መቶ ሰበር ዜናዎች  1. መጋቢት 24 – ኢትዮጵያዊነት፣ ፍትህ፣ እኩልነት የታወጀበት የበአለ-ሲመት ንግግር 2. መጋቢት  25...