>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህወሃት ዛሬም ያልወለቁ ብዙ ጥርሶች አሉት!!! (ፋሲል የኔአለም)

ህወሃት ዛሬም ያልወለቁ ብዙ ጥርሶች አሉት!!! ፋሲል የኔአለም ውዷ አገራችን በፖለቲካው መስክ እያሳየችው ላለው አወንታዊ ለውጥ ከፍተኛ መስዋትነት እየከፈላችሁ...

ህወሀት እጅ አዙር የለኮሰው የሱዳን ድንበር  ዘለል ጦርነት ሚስጥር በተጨባጭ መረጃ ሲጋለጥ ..!!! (ሚኪ አምሀራ)

ከድንበሩ ባሻገር..!!! ህወሀት እጅ አዙር የለኮሰው የሱዳን ድንበር  ዘለል ጦርነት ሚስጥር በተጨባጭ መረጃ ሲጋለጥ ..!!! ሚኪ አምሀራ የሱዳን ወታደሮች...

ለትውልዱ ቅንጣት ሃላፊነት ቢሰማቸዉ ኖሮ..... (እስራኤል ሶቦቃ)

ለትውልዱ ቅንጣት ሃላፊነት ቢሰማቸዉ ኖሮ….. እስራኤል ሶቦቃ ከጥቂት ቀናት በፊት ዳንኤል ብርሃኔና ኣንዳንድ የወያኔ ጦማሪያን ኢትዮጵያና የኣካባቢዉ...

በረከት ስምኦን ያረፈበት ሆቴል መስታወቱ ተሰባበረ ቪ8 መኪናውም ጋየች!!!  (አምዶም ገ/ሥላሴ)

በረከት ስምኦን ያረፈበት ሆቴል መስታወቱ ተሰባበረ ቪ8 መኪናውም ጋየች!!!  አምዶም ገ/ሥላሴ የደብረማርቆስ ወጣቶች የበረከት ስምኦንን በሆቴሉ ማረፍ...

የታክሲ ጥቅሶቻችን ከመደመር በኋላ ... !

የታክሲ ጥቅሶቻችን ከመደመር በኋላ … !       ከናቲ ቪሎፒያ (ጋዜፀሃዲዛ) ፩. የቀን ጅቦችን አንጭንም ! ፪. መደመር ያዋጣልና ጠጋ ጠጋ በሉ ! ፫. ስንጀምር...

የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃትና ስራውን መ(ር)ሳት የለበትም! (ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ - ዶ/ር)

የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃትና ስራውን መ(ር)ሳት የለበትም! ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ – ዶ/ር ለማ መገርሳ እና አብይ አህመድ ኦህዲድን ሲነጥቋቸው የከሰሩት...

" የውክልና ጦርነት ተከፍቶብናል፤ ኦሮሞው ኦሮሞን እንዲገድል እየተደረገ ነው" - ኦቦ ለማ መገርሳ

” የውክልና ጦርነት ተከፍቶብናል፤ ኦሮሞው ኦሮሞን እንዲገድል እየተደረገ ነው” ኦቦ ለማ መገርሳ ኦቦ ለማ መገርሳ ዛሬ ለጨፌ ኦሮሚያ(ለኦሮሚያ ምክር...

"ግንቡን በማፍረስ ድልድዩን መገንባት"ዶ/ር አብይን ለመቀበል የተቋቋመው ኮሚቴ በአባላትና በአወቃቀሩ ላይ ማስተካከያ አደረገ!!! (ብርሀነ መዋ)

“ግንቡን በማፍረስ ድልድዩን መገንባት” ዶ/ር አብይን ለመቀበል የተቋቋመው ኮሚቴ በአባላትና በአወቃቀሩ ላይ ማስተካከያ አደረገ!!! ብርሀነ መዋ ክቡር...