Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በወታደራዊ ደህንነት ውስጥ ሲያገለግሉ የነበሩ አንድ ጄኔራል ስርአቱን ከድተው በአሜሪካ ጥገኝነት ጠየቁ።
(ኢሳት ዜና–መስከረም 26/2010) በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በወታደራዊ ደህንነት ውስጥ ሲያገለግሉ የነበሩ አንድ ጄኔራል ስርአቱን ከድተው በአሜሪካ ጥገኝነት...

"የናቁት ወንድ ያስረግዛል - ሊያውም መንታ መንታ" (ቬሮኒካ መላኩ)
1~ ለግማሽ ሚሊዮን የኦሮሞ ተወላጆች መፈናቀል ምክንያት የሆነው የአሁኑ የሱማሌና የኦሮሞ ክልል ግጭት ከመከሰቱ ወራት በፊት አንድ የኦሮሞ ብሄርተኛ...

ህወሓት የአንድ ፀሐፊን ብዕር ከባታልዮ ጦር በላይ ይፈራል ፍርሃቱ ልክ የለውም (ሃብታሙ አያሌው)
ተመስገን ብርቱ ጋዜጠኛ ነበር ያገኘውን እውነት በድፍረት ለህዝብ ጆሮ የሚያደርስ ከሚያምንበት ነገር ወደ ኃላ የማይል ነው! በመጀመሪያ እስሩ የመለስን...

“ሕገ-መንግስቱን እንጠብቃለን”፡ የኦሮሚያ-ሶማሌ ግጭት ለምን፥ እንዴት፥ በማን ተፈጠረ? (ስዩም ተሾመ)
“ኢትዮጲያ፡ በግራ መጋባት ወደ እርስ በእርስ ግጭት” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅኁፍ ከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮችን ጨምሮ አብዛኞቹ ልሂቅ በወቅታዊ የሀገሪቱ...

የአማራ ብሔርተኝነት እንቆቅልሽ (የመቋጫ መጣጥፍ) [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]
“የአማራ ሥነ ልቦና” በሚል ርዕስ ቀደም ሲል የጻፍከት አጭር የእንግሊዝኛ መጣጥፍ ብዙ ጥያቄዎችን አጭሯል። የጽሑፉ ዋነኛ ዓላማ ስለአማርኛ ቋንቋ...

የችግሩ ፈጣሪዎች የመፍትሔው አካሎች ሊሆኑ ይችሉ ይሆን? (ከአብርሃ ገብረእግዚአብሔር)
ዛሬ አገራችን ከምንጊዜው በላይ የከፋ የመነጣጠል አደጋ ተደቅኖባታል። ይህን አደጋ ስንቶቻችን ተረድተነው እንደሆን በእርግጠኝነት እንዲህ ነው ለማለት...

አሮጌ ወይን በአዲስ አቁማዳ (ያሬድ ጥበቡ)
በአንድ ወቅት እንደ አንጋፋ ልጄ ያህል እቆጥረው የነበረው የኔው ጃዋር መሃመድ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኦሮሞ ምልክት አድርገው የመረጡትን የዋርካ...

የመገንጠል ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ፤ ከሰላም ይልቅ ግጭት አስከታይነታቸው፤ (በውብሸት ሙላት)
(ክፍል ሁለት)
በክፍል አንድ ላይ የሚገነጠለው ብሔር/ብሔረሰብ ምክር ቤት ውሳኔ እና የማሰላሰያ ጊዜን በተመለከተ እንከኖቹን በተለይም መገንጠልን ሥራ...