>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዜጎች ላይ ማንነታቸውን መሰረት አድርጎ የሚፈፀም ጥቃት ይቁም! (አብን፣ ባልደራስ፣ እናት፣ ትዴፓ እና ኢዜማ)

ዜጎች ላይ ማንነታቸውን መሰረት አድርጎ የሚፈፀም ጥቃት ይቁም!     አብን፣ ባልደራስ፣ እናት፣ ትዴፓ እና ኢዜማ በኦሮሚያ ክልል በወለጋ፣ በቤንሻንጉል...

የህጻናቱ ደም...!!! (ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ)

የህጻናቱ ደም…!!! ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ  ወለጋ ውስጥ ሰሞኑን 180 አማሮች በግፍ እንደተጨፈጨፉ እና ከእነርሱም ውስጥ 70 ዎቹ ህጻናት እንደሆኑ መረጃ...

ዐብይ አህመድና ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ዐብይ አህመድና ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ክቡር ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (Alemayehu G. Mariam) ዐብይ አህመድን በየጊዜው ማሞገስና ማወደሳቸውን...

“በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻን” የተቃውሞ ሰልፍ በመላው ዓለም

የምርጫ ማስታወሻ (ክፍል ሁለት) እስክንድር ነጋ የህሊና እስረኛ ቃሊቲ አዲስ አበባ

https://www.youtube.com/watch?v=rX6C0YCXU2U

መርገመ ቴድሮስ (መስፍን አረጋ)

መርገመ ቴድሮስ   መስፍን አረጋ  እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ...

በጤነኞችና በዕብዶች መካከል በሚደረግ ጦርነት የድሉ ባለቤት እንጂ የጉዳት መጠኑ አይታወቅም (ይነጋል በላቸው)

በጤነኞችና በዕብዶች መካከል በሚደረግ ጦርነት የድሉ ባለቤት እንጂ የጉዳት መጠኑ አይታወቅም ይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com እንደመግቢያ፡- በቀደመው...

የጠሚሩ የ3 አመት ጉዞና ስኬቶች...! (መላኩ አለልኝ)

የጠሚሩ የ3 አመት ጉዞና ስኬቶች…!   100% የተረጋገጡ እና የተመረጡ የዶክተር አብይ የ3 አመት ቱሩፋቶች መላኩ አለልኝ በነዚህ 3 ዓመታት የዓለም ሕዝብ...