>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የባርነት ተሸካሚዎች፡- ኢዜማ ወ ብአዴን....!!! (ሸንቁጥ አየለ)

የባርነት ተሸካሚዎች፡- ኢዜማ ወ ብአዴን….!!! ሸንቁጥ አየለ “…ኢዜማዎች የአማራ ህዝብ ሞትኩ ማለቱን እንደ ዘረኝነት እየቆጠራችሁ አማራ ላየ...

ትግራይ ለምን ተደራሽ አትደረግም? (በፍቃዱ ሀይሉ)

ትግራይ ለምን ተደራሽ አትደረግም? በፍቃዱ ሀይሉ ዛሬ የትግራዩ ጦርነት ከተጀመረ 95ኛ ቀኑ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የሕግ ማስከበር ዘመቻው ተጠናቋል»...

የኤርትራ ጣልቃ ገብነትና የተንሸዋረረው  እይታ...!!!  ( ጎዳና ያዕቆብ ) 

የኤርትራ ጣልቃ ገብነትና የተንሸዋረረው  እይታ…!!!  ጎዳና ያዕቆብ   ህዋሀት አፈሩ አይቅለለውና ሰይ ጣናዊ ግለሰቦች የወረሩት ሰይጣናዊ ድርጅት...

ግሪካዊው ሐበሻ ሙሴ ጆርጅ (ባላምባራስ ጊዮርጊስ) በአድዋ ....!!! (ሳሚ ዮሴፍ)

ግሪካዊው ሐበሻ ሙሴ ጆርጅ (ባላምባራስ ጊዮርጊስ) በአድዋ ….!!! ሳሚ ዮሴፍ ግሪካዊው ባላምባራስ ጊዮርጊስ ጦር ጎራዴ ይዘው ከኢትዮጵያውያን ጋ አድዋ...

ኦነጋውያኑ እያደር እየባሰባቸው ነው (ከይኄይስ እውነቱ)

ኦነጋውያኑ እያደር እየባሰባቸው ነው ከይኄይስ እውነቱ ሰሞኑን በብሔራዊ መለያችንና ኩራታችን በሆነው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተፈጸመውንና...

ሳቅና ለቅሶም በፈረቃ፤ የግፍ አዙሪት...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሳቅና ለቅሶም በፈረቃ፤ የግፍ አዙሪት…!!! ያሬድ ሀይለማርያም *… ትላንት አብረን አልቅሰን ቢሆን ኖሮ ዛሬ አብረን እንስቅ ነበር። ትላንት አብረን...

በጽሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ኃብተወልድ   የኢትዮጵያና ጎረቤቶቿ የወሰን ዶሴዎች ፍለጋ… (ሄቨን ዮሀንስ)

በጽሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ኃብተወልድ የኢትዮጵያና ጎረቤቶቿ የወሰን ዶሴዎች ፍለጋ… ሄቨን ዮሀንስ የታላቁን ሰው ሃሳብ… ስራ… በትዕግስት ታነቡት...

ታላቁ ንጉሥ፡ ንጉሥ ሚካኤል ንጉሠ ጽዮን ፡ ወወሎ ፡ ወትግሬ፡  ወጎንደር፡ ወጎጃም ሲታወሱ (አቻምየለህ ታምሩ)

ታላቁ ንጉሥ፡ ንጉሥ ሚካኤል ንጉሠ ጽዮን ፡ ወወሎ ፡ ወትግሬ፡  ወጎንደር፡ ወጎጃም ሲታወሱ አቻምየለህ ታምሩ በየዕለቱ የሚከሰተቱ ተለዋዋጭ ነገሮች...