Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ቀበሮ ገዳይ ...!!! ( በእውቀቱ ስዩም)
ቀበሮ ገዳይ …!!!
በእውቀቱ ስዩም
ድሮ ልጅ እያለን ደብረማርቆስ ውስጥ ቀበሮ ገዳይ የሚባል የመቶ ሜትር ሩዋጭ ነበር፤እናቱ ያወጣችለትን ስም የሚያውቅ...

ከሰፈራችን ኢትዮጵያ ትበልጥብናለች...!!! (መስከረም አበራ)
ከሰፈራችን ኢትዮጵያ ትበልጥብናለች…!!!
መስከረም አበራ
ኢትዮጵያ ስትሰበር ትልቅ ስባሪ ይደርሰኛል ብሎ ከማሰብ ….!?!
https://www.youtube.com/watch?v=khhkRsd9Iro&t=5s

ከሕገ መንግሥት ወይም ከፖሊሲ ብልሽት እንጂ ከአተገባበር ጉድለት የሚመነጭ ችግር በአለም ላይ የለም! (አቻምየለህ ታምሩ)
ከሕገ መንግሥት ወይም ከፖሊሲ ብልሽት እንጂ ከአተገባበር ጉድለት የሚመነጭ ችግር በአለም ላይ የለም!
አቻምየለህ ታምሩ
የኦሮሙማው አስኳድ ታዬ ደንደአ...

ዳዊት ከበደ እና ዳዊት ከበደ (በዳዊት ከበደ ወየሳ)
ዳዊት ከበደ እና ዳዊት ከበደ
(በዳዊት ከበደ ወየሳ)
እስክንድር ነጋ ያለሃጢያቱ በታሰረበት አገር ላይ ሆነን፤ የአውራ አምባው ዳዊት ከበደ ባህታ መታሰር...

"የኢትዮጵያ ልሂቃን፣ ጥልቅ ፍርሃት እና የአድር ባይነት ባህል" ያሬድ ሀይለማርያም
“የኢትዮጵያ ልሂቃን፣ ጥልቅ ፍርሃት እና የአድር ባይነት ባህል”
ያሬድ ሀይለማርያም
አጠር ያለ ትዝብቴን ልጽፍ አሰብኩና ነገርየው በአጭር...

የድመትን ያህል ቁመና ሳይዙ የአንበሳን ያህል ማጓራት ትልቅነት አይደለም...!!! (አሰፋ ሀይሉ)
የድመትን ያህል ቁመና ሳይዙ የአንበሳን ያህል ማጓራት ትልቅነት አይደለም…!!!
አሰፋ ሀይሉ
ፖለቲካ ፓርቲ መሆን ማለት የወሬ ጋጋታ ማዝነብ፣ ገዢውን...

ኦሪት ዘህወሓት...!!! (ዮሀንስ መኮንን)
.
ኦሪት ዘህወሓት…!!!
ዮሀንስ መኮንን
ምዕራፍ አንድ
:
በመጀመሪያ ደደቢት የሚባል በረሃ ነበረ:: በረሃውም ህወሓት የተባሉ ጭራቆችን አበቀለ:: ጭራቆቹም...

የወታደሯ የ3 ቀናት የመቃብር ውስጥ ቆይታ (የመከላከያ ሰራዊት ገጽ)
የወታደሯ የ3 ቀናት የመቃብር ውስጥ ቆይታ
የመከላከያ ሰራዊት ገጽ
መ/ወ/ር ተስፋነሽ ጋቢሳ ትባላለች። የመከላከያ ሠራዊታችን ልዩ ሀይል አባል ናት...