>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አዲስ አበባም እስክንድርን ድንጋይ ተሸክሞ ማሩን የሚሉበት ቀን... (ዘመድኩን በቀለ)

የኩርቱ ፌስታሏ ግፍ…!  ዘመድኩን በቀለ “…የእስክንድርን ኩርቱ ፌስታል ባየሁ ቁጥር እጅግ አድርጌ እደመማለሁ። ሁሉ እያለው፣ ሁሉ ሞልቶት...

ያልተሸበበ ብሄርተኝነት ኢትዮጵያችንን ከማፍረሱ በፊት የኛችሁት ከእንቅልፋችሁ ንቁ...! (ሞገስ ዘውዱ)

ያልተሸበበ ብሄርተኝነት ኢትዮጵያችንን ከማፍረሱ በፊት የኛችሁት ከእንቅልፋችሁ ንቁ…! ሞገስ ዘውዱ    ይሄ በጣም አደገኛ አካሄድ ነው‼ በበርካታ...

ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ሸፍጥን መሸከም አትችልም!ጥብቅ መልእክት ለኢትዮጵያውያን

ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ሸፍጥን መሸከም አትችልም ጥብቅ መልእክት ለኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ከይኄይስ እውነቱ …በዚህ በሽተኛ ሰውዬ የጐሣ አለቅነት...

በውኑ ኢትዮጵያዊነት ‹‹ጐሠኛነት/ብሔርተኛነት›› ነው? (ከይኄይስ እውነቱ)

በውኑ ኢትዮጵያዊነት ‹‹ጐሠኛነት/ብሔርተኛነት›› ነው? ከይኄይስ እውነቱ ኢትዮጵያዊነት ባገር ድንበር የማይወሰን ዓለም አቀፋዊ ጠባይ ያለው ሐሳብ...

አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ? (መስፍን አረጋ)

አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ? መስፍን አረጋ  ፖለቲከኛ ማለት የስልጣን ወይም ሌላ ግብ ያለው፣ ይህን ግቡን ለመምታት እስካስቻለው...

ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በመላው ዓለም ሰላም ባይኖርም ነገርን በሰላምታ መጀመር መልካም ነውና እንደምን ሰነበታችሁ...

ሦስቱ የኢትዮጵያ አገራዊ መርኆች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

እንኳን ደስ ያለሽ! ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ

እንኳን ደስ ያለሽ!        (ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ) መዐዛ ሽታ ነው፤  መልካም ውሁድ ጠረን፣ በመላ አካል ሠርጾ፣ ሕዋሳት...