>
5:58 pm - Thursday September 21, 6547

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የባልደራስ ለዕውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የብሔራዊ  ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ...!

የባልደራስ ለዕውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የብሔራዊ  ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ …!   የሰንደቅ ዓላማና  የብሔራዊ መዝሙር አዋጆችን በመጣሰ ...

አማራ የመቀሌው ሽርሽር እንዴት ማየት አለበት? (አሸናፊ)

አማራ የመቀሌው ሽርሽር እንዴት ማየት አለበት? አሸናፊ ባለፉት ሁለት አመታት በተካሔደው ጦርነት ዋና ተጠቂ የነበሩት ክልል አፋር እና አማራ ክልል ናቸው።...

ኢትዮጵያ፡ አላቻ ጋብቻ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ኢትዮጵያ፡ አላቻ ጋብቻ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ሁሉም ስለ ኢትዮጵያዊነትና ስለ ብዝሃነት ያወራል። ግን እነዚህ ቃላቶች የሚሰጡት ትርጉም ግን ጭራሽ የሚቃረኑና...

ሆን ብሎ በተልእኮ የተሰነቀረ ወይስ የአገዛዙን ሞገስ ለማግኘት የተደረገ ንግግር (ከይኄይስ እውነቱ)

ሆን ብሎ በተልእኮ የተሰነቀረ ወይስ የአገዛዙን ሞገስ ለማግኘት የተደረገ ንግግር ከይኄይስ እውነቱ ‹‹…በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት አለ ብላ ታምናለች...

ከጠ/ምኒስትር ዐብይ አህመድ: ለሌቦቻቸው የቀረበ ጥሪ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

ከጠ/ምኒስትር ከዐብይ አህመድ: ለሌቦቻቸው የቀረበ ጥሪ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)       ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ፤ ይቅርታ ፓስተር ዐብይ አህመድ፤...

የጋዜጠኛ ደምስ በለጠ አራተኛ አመት ሲታወስ...!

የጋዜጠኛ እና አርበኛ ደምስ በለጠ አራተኛ አመት ሲታወስ…! አማራ ድምጽ አንጋፋው ጋዜጠኛ እና አርበኛ ደምስ በለጠ ጀግና ታጋይ፣ ደፋር፣ አይሰበሬ፣...

ችሎት ሳይገባ ችሎት በመድፈር የተፈረደበት ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ...!" (ብዙአየሁ ወንድሙ ፈይሳ)

ችሎት ሳይገባ ችሎት በመድፈር የተፈረደበት ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ…!”     ብዙአየሁ ወንድሙ ፈይሳ ዘንድሮም አብዮት ልጇን  በላች…! ከአቶ ወንድሙ...

ዜና ምሥራቅ ወለጋ - ኪረሙ ወረዳ (ዘመድኩን በቀለ)

ዜና ምሥራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ዘመድኩን በቀለ “…ከተለያዩ አቅጣጫዎች የተነሣ የኦሮሚያ ልዩኃይል፣ ኦነግ ሸኔ፣ የኦሮሞ ሚሊሻ እና ጋቸና ሲርና ኪረሙ...