Archive: Amharic Subscribe to Amharic
በአገራችን የተከሰተው የአምበጣ መንጋው ትልቅ ስጋት ደቅኗል!!! (ኡስታዝ አቡበከር)
በአገራችን የተከሰተው የአምበጣ መንጋው ትልቅ ስጋት ደቅኗል!!!
ኡስታዝ አቡበከር
ሰሞኑን በአፋርና በትግራይ ክልል ተከስቶ የነበረው የአንበጣ መንጋ...
አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!!
ያሬድ ሀይለማርያም
* የዛሬ አራት ወር፤ በወርሃ ነሐሴ አዲስ አበባ ሆኜ አንዳንድ ያየኋቸው ነገሮች...
ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ
ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
በይቅርታ እንሻገር፥ በፍቅር እንደመር ለሚለው ወንድማችሁ ውጋት እየሆናችሁ፥ ዛሬ ላይ...
የሚያብረቀርቅ-ፖለቲካ ሁሉወርቃዊ-ሀሳብ እንዳልሆነ በድንግርግሮሽ ወይስ በወፍ-ማስፈራሪያ ላረጋግጥልዎት? (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ...)
የሚያብረቀርቅ-ፖለቲካ ሁሉወርቃዊ-ሀሳብ እንዳልሆነ በድንግርግሮሽ ወይስ በወፍ-ማስፈራሪያ ላረጋግጥልዎት?
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
እምዬ፡ምኒልክ፡/፡
በቅሎ፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤
ካባ፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤
ብርም፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤
አምና፡ነበር፡እንጂ፥/፡ዘንድሮስ፡የለኽም።
(ይህ፡ግጥም፡የተገጠመው፥የዐፄ፡ምኒልክ፡መሞት፡ተደብቆ፡ሳለ፥ባ፲፱፻፯፡ዓ.ም.፡ነው።)
ሰው...
አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር? (አቻምየለህ ታምሩ)
አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር?
አቻምየለህ ታምሩ
የኦነግ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖት ስም...
የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል። (የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት )
የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት
(ኢትዮ 360 ) የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም...
ሁላችሁም ጫ በሉና አድምጡኝማ! (አምባቸው ደጀኔ - ከወልዲያ)
ሁላችሁም ጫ በሉና አድምጡኝማ!
አምባቸው ደጀኔ – ከወልዲያ
የሀገራችን ጉዳይ እንደሰሞኑ የተንተከተከበት ወቅት ኖሮ አያውቅም፡፡ በፍጹም!
ምክርን...
