>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በ በአጸደ ስጋ...! (በእውቀቱ ስዩም)

በ በአጸደ ስጋ…! (በእውቀቱ ስዩም) ሰው ሟች  መሆኑን መርሳት የሚፈልግ ፍጡር ነው፤ ስልጣኔ ደግሞ ለጊዜውም ቢሆን ሞትን ያስረሳል፤  በአውሮፓ በአሜሪካ...

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ (አ.ሚ.ማ)

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ አ.ሚ.ማ የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል...

ምኒልክ ተጉዞ የምትጠይቁኝ፣ ፊትም አላለፈ ኋላም አይገኝ...! (በለጠ ካሳ)

ምኒልክ ተጉዞ የምትጠይቁኝ፣ ፊትም አላለፈ ኋላም አይገኝ…! በለጠ ካሳ ጣሊያን ኮሶ ጭኖ ሸዋን ሲያጠጣው፣ ገና ሲበጠበጥ ዳኛው ቀናው፣ ባመጣው ወጨፎ...

የጠቅላዩ መሪነት ለዛሬዋ ኢትዮጵያ ወይስ ለነገዋ ኦሮምያ...! (አቻምየለህ ታምሩ)

የጠቅላዩ መሪነት ለዛሬዋ ኢትዮጵያ ወይስ ለነገዋ ኦሮምያ…! አቻምየለህ ታምሩ * …. ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱ በኢትዮጵያ ፍርስራሽ...

ኦሮምኛ እንዲጠላ ያደረገው የኦህዴድ/ኦነግ የማታለል፣  አባገዳዊ የጭፍለቃ ፖሊሲ ....! (ግርማ ካሳ)

ኦሮምኛ እንዲጠላ ያደረገው የኦህዴድ/ኦነግ የማታለል፣  አባገዳዊ የጭፍለቃ ፖሊሲ ….! ግርማ ካሳ  ከአራት አመት በፊት አራት የኦሮምኛ ት/ቤት በአዲስ...

ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) ክፍል አንድ

ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) ክፍል አንድ               ይች ህፃን ልጅ፤ « ወላሂ ለሁል ጊዜ አማራ ሆኜ እኖራለሁ ! » ብላ...

ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

መንግስት ከሸኔ ጋር መደራደር አለበት፤ ካስፈለገም ኦሮምያን በጋራ ያስተዳድሩ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ https://youtu.be/FJC64MQaj-w

በቅድሚያ ብአዴንን ማጥፋት አላማው የማያደርግ የአማራ ተጋድሎ የውሸት ትግል ነው...!

በቅድሚያ ብአዴንን ማጥፋት አላማው የማያደርግ የአማራ ተጋድሎ የውሸት ትግል ነው…! አቻምየለህ ታምሩ በየዩኒቨርሲቲው የምትገኙ የአማራ ወጣቶች...