>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የብድር ነገር!!! (ቅዱስ ማህሉ)

የብድር ነገር!!! ቅዱስ ማህሉ * ኢትዮጵያ 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር እዳ ያለበት ሃገር 40ቢሊዮን ብር አውጥታ ችግኝ መትከሏን የሚናገሩ ደፋር እና ነውር የማይፈሩ...

የአማርኛ ጥላቻው ዜጎችን እስከመስቀል ትምህርት ቤቶችን እስከማፍረስ ደርሷል! (ታምራት ገመዳ)

የአማርኛ ጥላቻው ዜጎችን እስከመስቀል ትምህርት ቤቶችን እስከማፍረስ ደርሷል!!! ታምራት ገመዳ ኦሮሚያ ክልል አማርኛ የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች...

ዛሬም መባነን ለማይፈልጉቱ እንቅልፋሞች!!! (ዮናስ አበራ)

ዛሬም መባነን ለማይፈልጉቱ እንቅልፋሞች!!! ዮናስ አበራ * ከእውነት የተጣላ ማህበረሰብ እንደቆመ ውሃ እንቁረሪትና አልጌ ብቻ ነው የሚያፈራው ቀልደኛ...

" ወደር የሌለውን ጀግና ወታደራዊ ሜዳሊያ ተሸላሚው ብርጋዲየር ጄኔራል ተስፋዬ ኃብተማርያም!!!

” ወደር የሌለውን ጀግና ወታደራዊ ሜዳሊያ ተሸላሚው ብርጋዲየር ጄኔራል ተስፋዬ ኃብተማርያም!!! ፍሬሰናይ ከበደ ብርጋዲየር ጄኔራል ተስፋዬ ኃብተማርያም...

"አቋሜ ለአቋማችሁ አይመጥንም!!!" የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ለOMN ...

“አቋሜ ለአቋማችሁ አይመጥንም!!!” የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ለOMN ጋዜጠኛው የሰጡት መልስ፣ “የOMN ጋዜጠኞች እዚህ ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ መጥተዋልና...

በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪክ ሰራ! " ልጆቻችን ፍቱ!" ታላቅና አስፈሪ የህዝቡ ድምጽ!...

በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪክ ሰራ! ” ልጆቻችን ፍቱ!” ታላቅና አስፈሪ የህዝቡ ድምጽ!!! ሰለሞን ይግዛው √• በእለተ ሰንበት በሚሊኒየም አዳራሽ የተሰበሰቡ...

 - ፖለቲካ እስስት ነው፤ ይለዋወጣል በሃይማኖት የሚኖር ሕዝብና እግዚአብሔር ግን ያው ነው!(ብፁእ አቡነ አረጋዊ/ዶር) 

ቤተ ክርስቲያናችን ማንም እንዳያወርዳት እግዚአብሔር ስሟን ከፍ አድርጎ  የጻፈላት ነች!!! ብፁእ አቡነ አረጋዊ/ዶር/  * ፖለቲካ እስስት ነው፤ ይለዋወጣል...

ኢትዮጵያ ወዴት... "ዘረኝት እና ተረኝነት " (ልዩ ጉባዬ - ርዕዮት)