>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

 ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ - የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል በአፈና አይገታም !

የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል በአፈና አይገታም ! * ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የብሔራዊ ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ማጠናቀቂያ የተሰጠ...

ትንቢትን በሤራና በግድያ ማስቀረት አይቻልም! (ትንቢቱ ደረሰ - ከአዲስ አበባ)

ትንቢትን በሤራና በግድያ ማስቀረት አይቻልም! ትንቢቱ ደረሰ –ከአዲስ አበባ የባህር ዳሩን የአማራ ባለሥልጣናት ጭፍጨፋ አስመልክቶ ሄኖክ የሽጥላ...

"ለኦሮሞ ሰላምን ያመጡለት አጤ ምኒልክ ናቸው" (ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ)

ደሃን በማጥፋት ድህነትን መዋጋት አይቻልም! (ያሬድ ሃይለማሪያም)

ደሃን በማጥፋት ድህነትን መዋጋት አይቻልም!   ያሬድ ሃይለማሪያም   የአዲስ አበባ መስተዳደር የከተማዋን ገጽታ የሚያበላሹ በሚል የፈረጃቸውን የእኔ...

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጥቁሩ የነጭ ጌታ!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጥቁሩ የነጭ ጌታ!! አቻምየለህ ታምሩ የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው የዘመናችን የጥላቻ ብሔርተኞች የበታችነት...

ደቡብ ግሎባል ባንክ 4.8 ሚሊየን ብር ተዘረፈ! የተዘራፊ ባንኮቻችንን ቁጥር 22 ደርሷል ( ኤልያስ መሰረት)

ደቡብ ግሎባል ባንክ 4.8 ሚሊየን ብር ተዘረፈ! ኤልያስ መሰረት * የለሊቱ ዝርፊያ የተዘራፊ ባንኮቻችንን ቁጥር 22 አድርሶታል!!!   ትላንት ለሊቱን የደቡብ...

ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! (ዘመድኩን በቀለ)

ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! ዘመድኩን በቀለ * እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት        ወገኔ አለቀ በረሃብ እሳት            ...

በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ - እንተዋወቃቸው፡፡ (ወልደ ማርያም ዘገዬ)

በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ ወልደ ማርያም ዘገዬ በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ...