>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የምንሊክ የአደራ ቃል!!!" (ያሬድ ጥበቡ)

“የምንሊክ የአደራ ቃል!!!” ያሬድ ጥበቡ ባለቅኔው ፀጋዬ ገብረመድህን በምናብ 100 አመት ወደኋላ ተመልሶ፣ አጤ ምንሊክ ለልጅ ልጃቸው ኢያሱ ያቃመሱት...

«የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩት ሰዎች - ሞጋሳን «አሞግሱት» እያሉን ነውን?   (አቻምየለህ ታምሩ)

«የማንነት ጭቆና ደርሶብናል» ሲሉን የነበሩት ሰዎች – ሞጋሳን «አሞግሱት» እያሉን ነውን?   አቻምየለህ ታምሩ ሞጋሳ የኦሮሞ አባገዳዎች ሲስፋፉ በጦርነት...

"ኬኛ!"- የአንዱ ስጋት የሌላው ተስፋ ?!? (መስከረም አበራ)

“ኬኛ!”- የአንዱ ስጋት የሌላው ተስፋ ?!? መስከረም አበራ “የአማራ ሲሆን የአማሮ ሲሆን ነው የሚታይሽ? ” ለምትሉኝ ወገኖቼ ዘረኝነትን የትም...

"ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!" ( አለባቸው ደሳለኝ አበሻ)

“ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!”   አለባቸው ደሳለኝ አበሻ  በአንድ ወቅት ህንድን በቅኝ ገዢነት ያስተዳድሩ የነበሩት እንግሊዞች...

አብይ አህመድ የሻዕብያና የኢሳት ሰላይ ሆኖ  ለ6 አመታት ሰርቷል !!! (ዋልያ ኢንፎርሜሽን)

አብይ_አህመድ የሻዕብያና የኢሳት ሰላይ ሆኖ ለ6 አመታት ሰርቷል !!!   ዋልያ ኢንፎርሜሽን   * “…አንተ አራት አመት ስትታሰር እኔ ስድስት አመት ታስሬያለሁ፤...

ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (ተስፉዬ እሸቱ)

ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር፣ የባህል ተመራማሪና ተዋናይ) • እኔ ምለው ይሄ የኛን አገር የአማራ፣ ኦሮሞ...

ምሥጢረ ደብረ ታቦር!!!   (ገብረ እግዚአብሔር ኪደ)

ምሥጢረ ደብረ ታቦር!!!     ገብረ እግዚአብሔር ኪደ  (መቅረዝ ዘተዋሕዶ )፡-    ••• ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊሊጶስ ቂሳርያ ለደቀመዛሙርቱ...

የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ማን ነው?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ማን ነው?!? አቻምየለህ ታምሩ   * …በጠላት ቁጥጥር ስር ወድቆ ማንነቱን እንዲያጣ፤ ቋንቋው፣ ታሪኩና ባሕሉ ተረስቶ ከሰው በታች...