Author Archives:

ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! (አገሬ አዲስ)
ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች!
አገሬ አዲስ
ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች!
ነሓሴ 7 ቀን 2014...

እስክንድር ነጋ ለምንና እንዴት ከመሰረተው ፓርቲ - ባልደራስ እራሱን ሊያገል ቻለ... ? (ወንድወሰን ተክሉ)
እስክንድር ነጋ ለምንና እንዴት ከመሰረተው ፓርቲ – ባልደራስ እራሱን ሊያገል ቻለ… ?
ወንድወሰን ተክሉ
*…. የታላቁ እስክንድር ነጋ እርምጃ ...

ግራ በገባው ሕገ መንግስት ግራ የምትጋባ ሀገር፤ ክልልም - ሀገርም...!!! ( ያሬድ ሀይለማርያም)
ግራ በገባው ሕገ መንግስት ግራ የምትጋባ ሀገር፤ ክልልም – ሀገርም…!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ክልል ብቻ ሳይሆን አገር የመሆንም መብት የሚፈቅድ ሕገ-መንግስት...

የጉራጌ ክልላዊ መንግሥት (ብርሐኑ ዘርጋው )
የጉራጌ ክልላዊ መንግሥት
ብርሐኑ ዘርጋው
የኢትዮጵያ መንግሥት ፈፅሞ ችላ ሊባሉ የማይገባቸው ህዝባዊ ጥያቄዎች እንደ ማዕበል በራሱ ላይ እያንጃበቡበት ነው:: ለጥያቄዎቹ መልስ ለመስጠት ምናህል ዝግጅትና ፈቃደኝነት እንዳለ ለማወቅ በቅርቡ የጉራጌ ህዝብ ባነሳው የመብት ጥያቄ ዙሪያ የተሰጠው መልስ ምልክት ይሰጠናል:: እምቢተኝነትና ኢህጋዊነት የአብይ መንግስት መለያ ምልክቶች ከሆኑ ቆይቷል:: በተጨማሪም የዶ/ር አብይ አስተዳደር የወደቀና የተሸረሸረ እምነትም የማይጣልበት መንግሥት መሆኑን የምናውቀውየሕዝብን ደህንነትንና ሰላም ማስጠበቅ ባለመቻሉም ነው::
ዶ/ር አብይን እንድንታዘበውና እምነታችንን እንዳንጥልበት ካደረጉን ጉዳዮች አንዱ ምናልባት...

እሾህን በእሾህ ነውና የክልልነትን ጥያቄ ያነሡ ወገኖችን እንደግፍ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን )
እሾህን በእሾህ ነውና የክልልነትን ጥያቄ ያነሡ ወገኖችን እንደግፍ!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
*… አገዛዙ “የክልልነትን መዋቅር ጥያቄ የሀገሪቱ...

ወሎ እና የክልልነት ጥያቄ በእነማን ? ለምንስ አላማ...!!! (ምስጋናው ታደሰ)
ወሎ እና የክልልነት ጥያቄ በእነማን ? ለምንስ አላማ…!!!
ምስጋናው ታደሰ
*… በወሎ ሥም የሚቀነቀነው ክልላዊ ጩኸት!!
ሰሞኑን በዚሁ በተለያዩ መገናኛ...

40 ቀንና ሊሊት....!!! (ወግደረስ ጤናው )
40 ቀንና ሊሊት….!!!
ወግደረስ ጤናው
በዚህ ሥርዓት ብቻ እስካሁን ድረስ እየታሰርኩ ስፈታ ለ5ኛ ጊዜ ነው።እኔን እና መሰሎቼን በማሰር የሚመጣ ሀገር እና...

የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት ! (መስፍን አረጋ)
የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት !
መስፍን አረጋ
ጠላቴ ጠፍቶኝ ሳስስ በነፍሴ
ሁኖ አገኘሁት እኔው ራሴ፡፡
የራሴን ጉልበት እንዳልገነባ
ጊዜ ሳጠፋ በረባ አልረባ
በራሴው...