admin
ዛሬ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ላይ ኦነግ-ሽሜ በዐማሮቹ ላይ የተኩስ እሩምታ ከፍቷል….!(ዘመድኩን በቀለ)
ዛሬ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ላይ ኦነግ-ሽሜ በዐማሮቹ ላይ የተኩስ እሩምታ ከፍቷል....!
ዘመድኩን በቀለ
* .... ቁጥራቸው ያልተረጋገጠ አማሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል...!!!
"…ሰሞኑን የኦህዴድ ብልጽግና በወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ዞን በጀርዴጋ...
የፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን መታሰር አስመልክቶ ከሸዋ ፋኖ የተሰጠ የአጋርነት መግለጫ!!
የፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን መታሰር አስመልክቶ ከሸዋ ፋኖ የተሰጠ የአጋርነት መግለጫ!!
(መስከረም 11/2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ)
የአማራ ህዝብ በአራቱም አቅጣጫ ተከ*ቦ ከምን ጊዜውም በላይ የጀግኖች ልጆቹን...
ግዕዝ እንደ ቁቤ አይደለም! (አቻምየለህ ታምሩ)
ግዕዝ እንደ ቁቤ አይደለም!
አቻምየለህ ታምሩ
ኦነጋውያን ሰው ሁሉ እንደሚያንጋጉት መንጋ የሚሉትን ሁሉ ያላ አንዳች ጥርጣሬ የሚቀበልና የሚሰለቅጥ እንዲሁም ለማሰብ ፍቃደኛ ያልሆነ ይመስላቸዋል። ከሰሞኑ እንደተከታተልነው ያሉትን...
በጎውን እንምሰል!! (በአባ ያዕቆብ ሊቀ ጳጳስ ምሥራቃዊ ወመስአዊ)
በጎውን እንምሰል!!
ያ ጠቢብ ያሉት ሰው .... እጅግ ‘‘የተማረ’’፣
እጁን ባፉ ጫነ ... ጆሮው ደነቆረ፣
‘‘ማር ነው’’ ሲባል ከርሞ ... ከኮሶ መረረ፣
ሕሊናውን ሽጦ .... ለሆዱ አደረ፣
በማይጠቅም ስሌት...
ህገ ወጥ ኬላ በማቋቋም…” በዘመነ ካሴ ላይ የቀረበ ውሀ የማይቋጥር ክስ…?!? (ደሳለኝ ጫኔ)
ህገ ወጥ ኬላ በማቋቋም..." በዘመነ ካሴ ላይ የቀረበ ውሀ የማይቋጥር ክስ...?!?
ደሳለኝ ጫኔ
የአማራ ክልል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዛሬ ጠዋት ለአማራ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት መግለጫ የዘመነ...
ዘመነን በማሰር የህዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም….! (መስከረም አበራ)
ዘመነን በማሰር የህዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም....!
መስከረም አበራ
".... ዘመነ ትግሉ የሚጠይቀውን መስዕዋትነት ለመክፈል የተዘጋጀ አንድ ተዋናይ ነው እንጅ ትግሉ ራሱ አይደለም..,!!!
ጠዋት ስነሳ ብልፅግናው እና ተቀላቢ...
በአማላጅ ጋጋታ ለድርድር የመጣን ሰው “ወንጀለኛ ያዝን” ማለት የክህደት ጥግ ነው…! (ጌጥዬ ያለው)
በአማላጅ ጋጋታ ለድርድር የመጣን ሰው "ወንጀለኛ ያዝን" ማለት የክህደት ጥግ ነው...!
ጌጥዬ ያለው
ራሱን መንግሥት እያለ ያለግብሩ የሚጠራው የወራሪዎች እና አሽከሮቻቸው ቡድን የ60+ ሚሊዮን አማሮችን መሪ...
ለአማራው የህወሃት ድንገቴ ወዳጅነት ኦሮ-ማራን ሊያስታውሰው ይገባል….!!!” – (መስከረም አበራ)
ለአማራው የህወሃት ድንገቴ ወዳጅነት ኦሮ-ማራን ሊያስታውሰው ይገባል....!!!" -
መስከረም አበራ
የነቃውን አማራ አናት አናቱን ማለት ከኘሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የጀመረ ነው። አሥራት ወልደየስ ጥቂት አመት በህይወት ቢቆይ ኖሮ...





















