admin
ለወገን ጦር -እንቅፋት ፥ ለአሸባሪው ኃይል -ብርታት የሆኑ የብልጽግና የጦር ሕግጋት…!!! (አሳዬ ደርቤ)
ለወገን ጦር -እንቅፋት ፥ ለአሸባሪው ኃይል -ብርታት የሆኑ የብልጽግና የጦር ሕግጋት...!!!
አሳዬ ደርቤ
➔ጠላት ሲተኩስ አጸፋ መልስ። ክላሹን ተንተርሶ ሲተኛ ግን ልትጠብቀው እንጂ ልታጠቃው አይገባም።
➔የጠላት ጦር...
ደመላሽ (መስፍን አረጋ)
ደመላሽ
መስፍን አረጋ
በደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም
ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም
ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም
እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣
አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም
በሂወትህ ቆርጠህ ሞት ሽረት ተፋለም፡፡
ደም በደም...
ወገን ሆይ ወያኔና ብልጽግና እንዴት ተናበው ድራማውን እየተወኑት እንደሆነ ልብ በል!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን)...
ወገን ሆይ! ወያኔና ብልጽግና እንዴት ተናበው ድራማውን እየተወኑት እንደሆነ ልብ በል‼
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
እያንዳንዷን ነገር እየተናበቡ ነው የሚያደርጓት‼
Patternኑን ልብ ብላቹህ ካያቹህት ልክ ባለፈው ያደረጉብንን...
ጦርነቱ የያዘው አስደንጋጭ እውነታ | (አዲሱ ደረበ)
https://www.youtube.com/watch?v=BHl2Sebs6ds
የአፍሪካ መሪዎች ያልተማሩበት የፕሬዝዳንት ማስተር ሰርጀንት ሳሙኤል ኬንዮን ዶ በእሳት ተቃጥሎ መገደል ሁነት (ጌታ...
ንጉሳውያን ያልተማሩበት የፕሬዝዳንት ማስተር ሰርጀንት ሳሙኤል ኬንዮን ዶ በእሳት ተቃጥሎ መገደል ሁነት
ፀሐፊ- ጌታ በለጠ ደበበ ( ደብረ ማርቆስ ጎጃም፣)
ጽሁፉን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ። ⇓
ንጉሳውያን...
“ጠላትን ለማሸነፍ ፍላጎት የሌለው መንግስት እስካለ ድረስ ህወሃት የአማራ ጠላት ሆኖ ይቀጥላል…!!! አሳዬ...
"ጠላትን ለማሸነፍ ፍላጎት የሌለው መንግስት እስካለ ድረስ ህወሃት የአማራ ጠላት ሆኖ ይቀጥላል...!!!
አሳዬ ደርቤ
*... አማራ በመጀመሪያ ጠላቱን አልለየም! የመጀመሪያ ጠላቱ የብልጽግና አሽከር ብአዴን ነው!!!
"... ፋኖንም የቤት አይጥ...
ደምበጫ ከተማን በጨረፍታ (ጌታ በለጠ ደበበ)
ደምበጫ ከተማን በጨረፍታ
ጌታ በለጠ ደበበ
በሐገራችን የጉዞ ማስታወሻ መያዝ እና ለሰዎች ማካፈል በብዙ አልተለመደም። ሰዎችም ለእንዲህ አይነት ነገር ትኩረት ሰጥተው አያዳምጡም። በየኼዱበት የጉዞ ማስታወሻ ይዞ...
አማራው ለድርድሩ ምን ይዞ ይቅረብ? (ጌጥዬ ያለው)
አማራው ለድርድሩ ምን ይዞ ይቅረብ?
ጌጥዬ ያለው
ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የሰብዓዊ ድጋፍን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ የትግራይ መስተዳድርን ከእነ ሶሪያ እና አፍጋኒስታን እኩል በሉዓላዊ ሀገርነት ጠርተዋታል። የኢትዮጵያን...






















