admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

ክልል ሲሉ ክልል ስንል! (አገሬ አዲስ)

ክልል ሲሉ ክልል ስንል! አገሬ አዲስ   የአገራት ክልል ድንበራቸው ነው።ኢትዮጵያም የያዘችው መሬት በዳር ድንበሯ የወሰን መስመር ወይም ምልክት የተከለለ ነው።በአገር ውስጥ የሚደረገው አስተዳደራዊ ክፍፍል በክፍለሃገር ወይም በጆግራፊያዊ አቀማመጥ...

በጉራጌ ዞን የተለያዩ ከተሞች የስራ ማቆም አድማ ተደረገ…,! (አ.ሚ.ማ)

በጉራጌ ዞን የተለያዩ ከተሞች የስራ ማቆም አድማ ተደረገ...,! አ.ሚ.ማ   ነሃሴ 3/2014 ከክልል እንሁን ጥያቄ ጋር በተያያዘ በዞኑ መቀመጫ በወልቂጤ ከተማ የስራ ማቆም አድማ መመታቱ ተሰምቷል። ከወልቂጤ ከተማ...

ገ በ ሬ ው ! ግብርናችን ወዴት ? (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች...

ገ በ ሬ ው ! ግብርናችን ወዴት ? ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ) Tilahungesses@gmail.com ከርስት ከመሬቱ ፣ ገበሬ አፈናቅሎ  ጎጆውን አፍርሶ ፣ግርግሙን ደምስሶ ጎተራ / ጎምቢሣ ፣ ድብኝት...

ስንታየሁ ቸኮል በ100.000ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ ተወስኗል…!

ስንታየሁ ቸኮል በ100.000ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ ተወስኗል...! የሺሀረግ በቀለ *....  ከአገር እንዳይወጣ ኢሜግረሽን ሁለት ጉርድ ፎቶ እንዲያስገባ ፍርድ ቤቱ አዟል..! የስርዓቱ አስጨናቂ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በመቶ ሺህ...

ለኢትዮጵያ ትንሣኤ መራቅም ሆነ መቅረብ ብቸኛ ተጠያቂው አማራው ነው! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

ለኢትዮጵያ ትንሣኤ መራቅም ሆነ መቅረብ ብቸኛ ተጠያቂው አማራው ነው! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ተወደደም ተጠላ የትንሣኤ ቀን ቀርባለች፡፡ የተዘራው ሁሉ በቅሎ፣ ቡቃያውም አድጎና አዝመራው ጎምርቶ ምርቱ ሊታፈስ...

ታዴዎስ ታንቱ ለነሐሴ 11 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው

ታዴዎስ ታንቱ ለነሐሴ 11 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጣቸው በሁለተኛው ተከሳሽ ፍለጋ ጉዳይ ፖሊስ ተጨማሪ ማብራሪያ እንዲሰጥ ፍርድ ቤቱ አዘዘ በአምስት ተደራራቢ የሽብር ክሶች ከተሰው በእስር ላይ የሚገኙት...

አንገቱ  ተቀልቶ እንዲገደል የተወሰነበት ኢትዮጵያዊ ወጣት  ተማጽኖ  ‼  (ነቢዩ ሲራክ )

የማለዳ ወግ... አንገቱ  ተቀልቶ እንዲገደል የተወሰነበት ኢትዮጵያዊ ወጣት  ተማጽኖ  ‼ ነቢዩ ሲራክ  *  ሞትን መቀበል ያልቻለው ታዳጊ ክልትም ... * ከሞት ፍርደኛው ታዳጊ ወጣት አለሙ ጋር አዎጋን ‼ * የውጭ...

የደርግ እና ብልጽግና ተመሳሳይ ፖሊሲና እርምጃ -የኢትዮጲያን የማፈራረስ ጅማሮ… !!! (ወንድወሰን ተክሉ)

ታሪክ እራሱን ሲደግም-!!! የደርግ እና ብልጽግና ተመሳሳይ ፖሊሲና እርምጃ -የኢትዮጲያን የማፈራረስ ጅማሮ... !!! * ወንድወሰን ተክሉ* ፠ ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለወያኔ ለቆ የመውጣት እየፈጠረ ያለው ሀገራዊ ኪሳራ የሁለቱን...

EDITOR PICKS