admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

እሾህን በእሾህ ነውና የክልልነትን ጥያቄ ያነሡ ወገኖችን እንደግፍ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን )

እሾህን በእሾህ ነውና የክልልነትን ጥያቄ ያነሡ ወገኖችን እንደግፍ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው *... አገዛዙ "የክልልነትን መዋቅር ጥያቄ የሀገሪቱ አቅም ከዚህ በኋላ ሊያስተናግድ ወይም ሊሸከም አይችልም፣ የድንበር...

ወሎ እና የክልልነት ጥያቄ በእነማን ? ለምንስ አላማ…!!! (ምስጋናው ታደሰ)

ወሎ እና የክልልነት ጥያቄ በእነማን ? ለምንስ አላማ...!!! ምስጋናው ታደሰ *... በወሎ ሥም የሚቀነቀነው ክልላዊ ጩኸት!! ሰሞኑን በዚሁ በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ወሎ እና ክልልነትን አስመልከቶ የተለየያዩ ሃሳቦች ሲንሸራሸሩ...

40 ቀንና ሊሊት….!!! (ወግደረስ ጤናው )

40 ቀንና ሊሊት....!!! ወግደረስ ጤናው በዚህ ሥርዓት ብቻ እስካሁን ድረስ እየታሰርኩ ስፈታ ለ5ኛ ጊዜ ነው።እኔን እና መሰሎቼን በማሰር የሚመጣ ሀገር እና ህዝብን የሚጠቅም ለውጥ ቢኖር ኖሮ...

የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት ! (መስፍን አረጋ)

የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት ! መስፍን አረጋ ጠላቴ ጠፍቶኝ ሳስስ በነፍሴ ሁኖ አገኘሁት እኔው ራሴ፡፡ የራሴን ጉልበት እንዳልገነባ ጊዜ ሳጠፋ በረባ አልረባ በራሴው ድክመት ጠላቴ ገባ፡፡ ጠላት የሚገባው በደካማ ጎን ስለሆነ፣...

ኦህዴድ ብልጽግና ኢሕአዴግ ከተጓዘበት በከፋ መልኩ በአገር አጥፊነት መንገድ እየተጓዘ ነው….!!! ( ዶ/ር...

ኦህዴድ ብልጽግና ኢሕአዴግ ከተጓዘበት በከፋ መልኩ በአገር አጥፊነት መንገድ እየተጓዘ ነው....!!!     ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ *... አገራችን ሀላፊነት በማይሰማው እጅ ላይ መውደቋ የሰሞኑ የገዢው ቡድን...

ባልደራስ ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚያካሂድ ገለጸ (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ባልደራስ ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚያካሂድ ገለጸ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር *... በእለቱ የእስክንድር ነጋን ተተኪም ይመረጣል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በመጪው ነሐሴ 22፤ 2014 በሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤...

መንግስት በእራሱ ላይ እየጠራ ያለው አመፅ

https://www.youtube.com/watch?v=Pe6lnnqT0WM

Hope in Ethiopia?  (Analysis. By Gregory Copley, Editor, GIS/Defense & Foreign Affairs.)

Hope in Ethiopia?   Analysis. By Gregory Copley, Editor, GIS/Defense & Foreign Affairs.  How is it possible to find hope for Ethiopia in the wake of hundreds...

EDITOR PICKS