admin
ብድር!!! (አትናቲዎስ)
ብድር!!!
አትናቲዎስ
ጽሁፉን ለማንበብ ከታች ያለውን ይጫኑ ⇓
the back breaking debt (ብድር!)
ጭካኔን፣ ድንቁርናንና፣ ጥላቻን ከበታችነት ስነልቡና ጋር አስተባብሮ ያየዘው አራጁ ቡድን…!!! (መስቀሉ አየለ)
ጭካኔን፣ ድንቁርናንና፣ ጥላቻን ከበታችነት ስነልቡና ጋር አስተባብሮ ያየዘው አራጁ ቡድን...!!!
መስቀሉ አየለ
ባንድ ወቅት ለየኔታ መስፍን ወልደ ማርያም የቀረበላቸው አንድ ጥያቄ ነበር፤
"አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ከነገሩ...
የዲ/ን ዳንኤል ክብረት የሐቅና የአመክንዮ ዝንፋቶች….!!! (ኤርምያስ ክንዴ)
የዲ/ን ዳንኤል ክብረት የሐቅና የአመክንዮ ዝንፋቶች....!!!
ኤርምያስ ክንዴ
*... - "አራት የተለያዩ አካላት ከተቹኝ ጤናማ ነኝ ማለት ነው"
*... በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ንጹሐን በማንነታቸው ምክንያት መጨፍጨፋቸውን በተመለከት ሲጠየቅ...
የአፋር ህዝብና የፀረ ኮሎኒያሊዝም ተጋድሎ….!!! “” (እጩ ዶ/ር ሀቢብ መሀመድ እንደጻፈው)፦
የአፋር ህዝብና የፀረ ኮሎኒያሊዝም ተጋድሎ....!!!
""
(እጩ ዶ/ር ሀቢብ መሀመድ እንደጻፈው)፦
ጥንቅር ሰለሞን ብርሃኑ፦
""
ግብፅ ኢጣልያ ፈረንሳይ በአፋር በኩል በተደጋጋሚ ሞክረው
አልተሳካላቸውም። በአፋር በኩል ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሞከሩ ሁሉ አንዳቸውም...
አማራ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ጭፈጨፋ በመቃወም በለንደን የረሃብ አድማ ተደረገ…!!! (ባልደራስ)
አማራ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ጭፈጨፋ በመቃወም በለንደን የረሃብ አድማ ተደረገ...!!!
ባልደራስ
*... አምኒስቲ በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ ጠየቀ!!
በወለጋ ለተጨፈጨፍት አማራዎች በለንደን የረሃብ አድማ ተካሄደ። በምትመራው ስቶፕ-አማራ ጄኖሳይድ(...
አዲስ አበባን ባሰብናት ጊዜ…! (አሳዬ ደርቤ)
አዲስ አበባን ባሰብናት ጊዜ...!
አሳዬ ደርቤ
አዲስ አበባ ትናንት
ማንነትን ሳትጠይቅ ዜጎችን በዜግነታቸው የምታኖር፤
➔ጉልበት ያለውን በጉልበቱ፣ የተሻለ የትምህርት ዝግጅት ያለውን በወረቀቱ፣ ብቃት ያለውን በብቃቱ የምትቀጥር
➔ከሌሎች ክልሎች የሚመጡ...
ዜና ትንግርት:- መከላከያ. ጋዜጠኛ ተመስገንን ከለቀቃችሁ “እርምጃ እወስድበታለሁ” አለ!!! (መስከረም አበራ)
ዜና ትንግርት:-
መከላከያ. ጋዜጠኛ ተመስገንን ከለቀቃችሁ “እርምጃ እወስድበታለሁ” አለ!!!
መስከረም አበራ
*... ጋዜጠኛ ተመስገን በዋስትና የሚለቀቅ ከሆነ መከላከያ ሠራዊት “እርምጃ እወስድበታለሁ” ማለቱን ዐቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤት እንዳሳወቀ የጋዜጠኛው...
ከጠላት ጋር ተባብራችኋል በሚል በእስር የሚገኙት የትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ ሲፒጄ ጠየቀ
ከጠላት ጋር ተባብራችኋል በሚል በእስር የሚገኙት የትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ ሲፒጄ ጠየቀ
የሲፒጄ የአፍሪካ ተወካይ ሙቶኪ ሙሞ “ጋዜጠኞች ስጋት ሳያድርባቸው በነጻነት ለመኖርና መስራት ሊፈቀድላቸው ይገባል” ብለዋል
ከአንድ...






















