admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

በክስ ላይ ክስ እየተደራረበበት ያለው  ተመስገን ደሳለኝ   (ታሪኩ ደሳለኝ) 

በክስ ላይ ክስ እየተደራረበበት ያለው  ተመስገን ደሳለኝ   ታሪኩ ደሳለኝ   በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ተመስገን ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት በዩትዩቦች ይጠቀማል አለ፤ + ሲደመር  ከአስር ቀን ቀጠሮ በኋላ በዩትዩብ ሳይሆን በፍትሕ...

ነገረ ቴዲ አፍሮ…! (ሞገስ ዘውዱ)

ነገረ ቴዲ አፍሮ...! ሞገስ ዘውዱ እኔ የጥበብ ሰው አይደለሁም። ነገር ግን ጥሩ መታዘብ፣ ስሜቴን መግለፅ እችላለሁ ብዬ አምናለሁ። በመሆኑም፣ "ነገረ ቴዲ አፍሮ" ብዬ ለመጫር የምሞክረው ከጥበብ...

አሸባሪው አገዛዝ ይሄንን የሙስና አጀንዳ የወረወረበት ምክንያትና ዓላማ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

አሸባሪው አገዛዝ ይሄንን የሙስና አጀንዳ የወረወረበት ምክንያትና ዓላማ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አሸባሪው አገዛዝ ይሄንን የሙስና አጀንዳ አሁን ያመጣበት ምክንያትና ዓላማ ሦስት ነው፦ 1ኛውና ዋነኛው እንደምታውቁት አሸባሪው...

መንግስት በታጣቂዎች የሚደርሱ ጥቃቶችን የማስቆም ሃላፊነቱን በበቂ ሁኔታ እየተወጣ አይደለም ….!!!  (ኢሰመጉ)

መንግስት በታጣቂዎች የሚደርሱ ጥቃቶችን የማስቆም ሃላፊነቱን በበቂ ሁኔታ እየተወጣ አይደለም ....!!!  ኢሰመጉ አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች፡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን...

ይድረስ ለ ጠቅላይ ሚኒስትር  ለዶ/ር አቢይ አህመድ  (ዶ/ር ኃይለመስቀል ተፈራ)

ይድረስ ለ ጠቅላይ ሚኒስትር  ለዶ/ር አቢይ አህመድ  ዶ/ር ኃይለመስቀል ተፈራ ጉዳዩ፤ በመቶ ሺዎች ቤት ቆጣቢ ዜጎች ህጋዊ መብት ላይ በአዲስ አበባ አስተዳደር ለተፈጸመ የማጭበርብር ወንጀል የቀረበ...

እንደማመጥ… !!!! (በእውቀቱ ስዩም)

እንደማመጥ... !!!! (በእውቀቱ ስዩም) . እድሜየ ላቅመ ምክር ስለደረሰ ልመክር ነው፤ ስልጣንህን ተጠቅመህ የተወዳዳሪህን የመናገር ነፃነት ስታፍን ፤ ራስህንና አገርህን በሁለት መንገድ ትበድላለህ፤ አንደኛ ልክህን እንዳታውቅ ትሆናለህ !...

 የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ!! (ባልደራስ)

 የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ!! ባልደራስ በሀገረ--አሜሪካ ለሁለት ወራት ቆይታ ያደረጉት የባለደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ፣ ዛሬ፣ ሐምሌ 6 2014 ወደ ኢትዮጰያ...

EDITOR PICKS