admin
የምዕራብ ወለጋው ጭፍጨፋ ከመከሰቱ በፊት በመንግሥት የተከናወኑ ተግባራት፦ ( አሳዬ ደርቤ)
የምዕራብ ወለጋው ጭፍጨፋ ከመከሰቱ በፊት በመንግሥት የተከናወኑ ተግባራት፦
አሳዬ ደርቤ
* .... መገን ብልጽግና!
➔ የአማራ ድምጽ የሆኑ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች ከእስር ቤት ታጎሩ፤
➔ለብአዴን የግርድና ወንበር አስጊ ናቸው ተብለው...
አሳዛኝ ቀን አርቲስት ሰለሞን ዓለሙ አረፈ….!!!! (ይትባረክ ዋለልኝ)
አሳዛኝ ቀን አርቲስት ሰለሞን ዓለሙ አረፈ....!!!!
(ይትባረክ ዋለልኝ)
ፀሀፊ ተውኔት ፤ ደራሲና ተዋናይ ነው ፡፡ በበርካታ ህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነውና አመት በላይ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ተላልፎ የነበረው...
ላለመሞት መሞት -ከአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) የተሰጠ መግለጫ
ላለመሞት መሞት
ከአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) የተሰጠ መግለጫ
በዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የአማራ ተማሪዎች ባለፉት 4 ዓመታት በተለይም ደግሞ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም በወለጋ አማራዎች ላይ የተፈጸመውን...
የስርዓቱ አስጨናቂ የስንታየሁ ቸኮል መልዕክት ከባሕር ዳር ሰባታሚት ወህኒ ቤት
የስርዓቱ አስጨናቂ የስንታየሁ ቸኮል መልዕክት ከባሕር ዳር ሰባታሚት ወህኒ ቤት
ጌጥዬ ያለው
ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በአማራ ተወላጆች ላይ...
የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ስሌት፤ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው? (መስፍን አረጋ)
የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ስሌት፤ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው?
መስፍን አረጋ
የዚህ ጦማር ዓላማ የአማራ ሕዝብ ቁጥር የኦሮሞን ይቅርና የኦሮሞንና የትግሬን ድምር ቁጥር በሚሊዮኖች እንደሚበልጥ በግርድፍ ስሌት...
በደብረ ብርሃንና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ተቋረጠ (ጌጥዬ ያለው)
በደብረ ብርሃንና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ተቋረጠ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማራ ተማሪዎች እየታደኑ እየታሰሩ ነው
ጌጥዬ ያለው
በምዕራብ ወለጋ የቀጠለውን የአማሮች የዘር ጭፍጨፋ ተከትሎ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የአማራ ተማሪዎች ቁጣቸውን...
እያስደመሙኝም፣ እያሳዘኑኝም ካሉ ነገሮች በጥቂቱ…?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)
እያስደመሙኝም፣ እያሳዘኑኝም ካሉ ነገሮች በጥቂቱ...?!?
ያሬድ ሀይለማርያም
1ኛ/ እንዴት እንዲህ ያለ ከባድ ችግር በአገር ደረጃ ሲደርስ የመንግስት ሃላፊዎች ሕዝቡን ለማረጋጋት፣ የተጎዱትን ለማጽናናት፣ አሁን ባአደጋ ውስጥ ያሉትን...
በአማራ ደም ላይ የሚሰነዘሩ ቧልቶች (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
በአማራ ደም ላይ የሚሰነዘሩ ቧልቶች
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ
በኦሮሚያ ክልል በሚኖሩ አማሮች ላይ የሚካሄደው የዘር ማፅዳት እና ማጥፋት ዘመቻ በኦህዴድ ከፍተኛ የመንግስት አመራር አካላት አቅጣጫ...





















