admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

የአዲስ አበባ ህልውና ለኢትዮጵያ ንቅናቄ የአቋም መግለጫ

የአዲስ አበባ ህልውና ለኢትዮጵያ ንቅናቄ የአቋም መግለጫ መግለጫውን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ቋጠሮ ይጫኑ ⇓ የአቋም መግለጫ

ንክኪ…..!!! (ሸንቁጥ አየለ)

ንክኪ.....!!! ሸንቁጥ አየለ   የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በማስጨፍጨፍ ሂደት ዉስጥ በሚከተሉት ሰዎች እና ድርጅቶች መሃከል ምን ልዩነት አለ? 1. ደመቀ መኮንን:-አማራን የሚጭፈጭፈዉን ስርዓት በም/ጠቃላይ ሚኒስቴርነት የሚመራ 2. ይልቃል...

የወለጋውን ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ የአ/አ ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተደበደቡ!! (ባልደራስ)

 በተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል!!  የወለጋውን ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ የአ/አ ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተደበደቡ!! ባልደራስ *... የአ/አ ዩኒቨርስቲ አማራ ተማሪዎች ከየዶርማቸው እየተወሰዱ እየታሰሩ ነው! በዩኒቨርስቲዎች ተቃውሞው ቀጥሏል!! የደብረ ማርቆስ...

“አማራን መጨፍጨፍ ሕገ ወጥ ድርጊት አይደለም”  የብአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ 

  "አማራን መጨፍጨፍ ሕገ ወጥ ድርጊት አይደለም"  የብአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ አቻምየለህ ታምሩ የናዚ ኦነግና የበላዔ ሰብዕ ዐቢይ አሕመድ ንጹሐንን ጨፍጨፊ ኃይል በወለጋ ጊምቢ ምድር በሺዎች...

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ  መግለጫ፤

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ  መግለጫ፤   የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኦሮሚያ ክልል ምእራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በቶሌ ቀበሌ እና አጎራባች...

ታሪክ ሠሪነት እና ታሪክ አውሪነት…!!! (አሳፍ ሀይሉ)

ታሪክ ሠሪነት እና ታሪክ አውሪነት...!!! አሳፍ ሀይሉ *.... ታሪክ ሠሪው ሊንከን፣ ታሪክ ሠሪው ምኒልክ፣ እና ታሪክ አውሪዎቹ እኛ...!!! አዎ፡፡ "የተከፋፈለ ቤት ይፈርሳል"፡፡ የክርስቶስ ቃል ነው። አብርሃም ሊንከንም...

መነበብም መደመጥም ያለበት መንግሥት መራሹ ጭፍጨፋ!

ይሄን እንኩ…!! ዘመድኩን በቀለ /የኔታ ቲዩብ "…የዘር ጭፍጨፋው መዋቅራዊ ነው። በትእዛዝ ነው፣ መመሪያው ከአራት ኪሎ የሚመጣ ነው የምንለው እኮ ወደን አይደለም። ወደ ምዕራብ ወለጋ ያቀናው...

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ትልቅ የተቃውሞ ትእይንተ ህዝብ ተካሄደ…!!! (አለማየሁ ማ ወርቅ)

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ትልቅ የተቃውሞ ትእይንተ ህዝብ ተካሄደ...!!! አለማየሁ ማ ወርቅ *... ወያኔ ባሳደገው ጨቅላ ነው የዘር ማጥፋት እየተካሄደብን ያለው...!!! *.... ይህ ስርአት ጸረ አማራ ነው በቃን! *... አብይ አህመድ...

EDITOR PICKS