admin
የአማራ ለምድ የለበሱ የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች! (መስፍን አረጋ)
የአማራ ለምድ የለበሱ የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች!
መስፍን አረጋ
መንደርደርያ
ወያኔ፣ ኦነግና የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚረባረቡት እየተናበቡ ሲሆን፣ ዋሳኙን ሚና የሚጫወቱት ደግሞ ተኩላወቹ ናቸው፡፡ ለምሳሌ...
በሀገሬ በኢትዮጵያ ግን ከቶም ተስፋ አልቆርጥም !!! [መስፍን ማሞ ተሰማ]
በሀገሬ በኢትዮጵያ ግን ከቶም ተስፋ አልቆርጥም !!
መስፍን ማሞ ተሰማ
በኢትዮጵያችን ላይ የተደፋው ርኩስ የመጠፋፋትና የጥላቻ ፣ የጭካኔና የዘረኝነት መንፈስ መገለጫው ዓይነቱና መከሰቻው ስፍራ ከጎንደር እስከ...
ዜና ባልደራስ:- የሰንበት ተማሪዎች እንዳይሰበሰቡ በአድማ በታኝ ፖሊስ ተከለከሉ!
ዜና ባልደራስ
የሰንበት ተማሪዎች እንዳይሰበሰቡ በአድማ በታኝ ፖሊስ ተከለከሉ!
የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች በአዲስ አበባ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅድስተ ማርያም ቤተክርስቲያን ቅጥር...
“መልእክት ለጄነራል አበባው ታደሰ…!!!” (በመምህርት መስከረም አበራ)
"መልእክት ለጄነራል አበባው ታደሰ...!!!"
በመምህርት መስከረም አበራ
*.... ወታደር ብሄር የለውም ይሉት ጨዋታ አምጥታችኋል - ወታደርማ ብሄር አለው
*... ወታደርማ በኢትዮጵያ ብሄር አለው፤ ብሄር ባይኖረው ኖሮ ያኔ በወያኔ...
የመምህራን ትንቅንቅ በኦሮሚያ ሰንደቅ አላማ ጉዳይ…!!! (ስንታየሁ ቸኮል)
የመምህራን ትንቅንቅ በኦሮሚያ ሰንደቅ አላማ ጉዳይ...!!!
ስንታየሁ ቸኮል
*.... እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት መዝሙሩ "የክልል" መዝሙር ከመሆኑም ባሻገር፣ የመዝሙሩ መልዕክት ኦሮሞን የሚያሞግስ ሌላውን ደግሞ የሚዘልፍ እንደሆነ ቋንቋውን...
ፋኖ ባለፉት 2 ቀናት በምን ላይ ይገኛል? እስሩ ወከባው በስፋት ቀጥሏል…!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ፋኖ ባለፉት 2 ቀናት በምን ላይ ይገኛል? እስሩ ወከባው በስፋት ቀጥሏል...!!!
ቬሮኒካ መላኩ
• በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ መራዊ ከተማ እና ደቡብ አቸፈር ወረዳ...
ከመነሻው የአማራን ጉዳይ ይዞ የአማራውን ጥቅም ለማስከበር ያልተመሠረተው ብአዴን አመጣጡ እንዴት ነው?...
ከመነሻው የአማራን ጉዳይ ይዞ የአማራውን ጥቅም ለማስከበር ያልተመሠረተው ብአዴን አመጣጡ እንዴት ነው? ዓላማውስ ምንድን ነው?
https://www.youtube.com/watch?v=o3OhnU3f3dw
የጎበዜ ሲሳይ ያልተሰሙ የዘጠኝ ቀናት ምስጢሮች…!!! (ሮሀ ሚድያ)
የጎበዜ ሲሳይ ያልተሰሙ የዘጠኝ ቀናት ምስጢሮች...!!!
ሮሀ ሚድያ
*... በሰዎች ደም የተጨማለቀ ቶርች ይደረጉበት የነበረ የምርመራ ክፍል መሆኑን ተረድቻለሁ
*.... ምናልባትም የሸፈኑኝ ይህንና መሰል ሁኔታዎችን እንዳላይ ይመስለኛል
*......


















![በሀገሬ በኢትዮጵያ ግን ከቶም ተስፋ አልቆርጥም !!! [መስፍን ማሞ ተሰማ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/06/pen-21.png)








