admin
እጅግ አሰቃቂው የመተሃራ ጭፍጨፋ …!!! (ዘመድኩን በቀለ)
እጅግ አሰቃቂው የመተሃራ ጭፍጨፋ ...!!!
ዘመድኩን በቀለ
*… የኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ በጥይት እሩምታ ጭፍጨፋውን ከፈጸሙ በኋላ በመጡበት አኳኋን ዘና ብለው ህዝብ ወደማያውቀው መንግሥት ግን ወደሚያውቀው ካምፓቸው...
የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ!?
የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ!?
የኢትዮጵያ አምላኮ ሆይ
በሰማይ የምትኖር
ስምህ በሰጠኸን መሬት
ይመስገን
የሚረዳን ሩህሩህ መንግስት ስጠን
ሞታችንና ስቃያችን በዝቷልና
በደላችንን ተመልከት እንደገና
ለሚገድሉን ልቦናቸው ይመለስ ዘንድ ፈቃድህ
ይሁን
እጇቿን ትዘረጋለች ባልከው መሬት...
ሹም ሲሳደብ ባላየ ባልሰማ ፤ ሹም ሲሰደብ እስር ድብደባ …?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)
ሹም ሲሳደብ ባላየ ባልሰማ ፤ ሹም ሲሰደብ እስር ድብደባ ...?!?
ያሬድ ሀይለማርያም
በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ እየተወሰ ያለው የጅምላ እስር ሊቆምና የታሰሩም ሊፈቱ ይገባል..!!!
".... ሰንደቅ አላማቸውን በመውደዳቸው...
በመተሃራ በኦነግ ጦር የተገደሉ ወጣቶች በጅምላ በአንድ ጉድጓድ አልጌ ላይ ተቀብረዋል..!!! (አሻራ ሚዲያ)
በመተሃራ በኦነግ ጦር የተገደሉ ወጣቶች በጅምላ በአንድ ጉድጓድ አልጌ ላይ ተቀብረዋል..!!!
አሻራ ሚዲያ
በፈንታሌ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና በስርዓቱ ውስጥ ባሉ የዘር ማጥፋት ተባባሪዎች የተጨፈጨፉ...
ግልጽ መልእክት ለፕሮፌሰሩ…!!! (አሳዬ ደርቤ)
ግልጽ መልእክት ለፕሮፌሰሩ...!!!
አሳዬ ደርቤ
*... እርስዎ አመራር ሆን ተብሎ በአማራ ክልል ውስጥ የተፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ዝቅ ማድረግ፤ ሲሻቸውም በዜሮ ማባዛትን የተካኑ ካድሬዎችን በስርዎ...
እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን? (ፊልጶስ)
እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን?
ፊልጶስ
አይሁዳዊያን በጥንት ዘመን ለውጭ ወረራና ብሎም፤ አገር አልባ ለመሆን ከበቁበትን ምክንያት አንዱ በነገድ ተከፋፍለው በእንድነት ለህልውናቸው...
የመአዛ እንግዳ – የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ
"ሕግ እየጣስን ነው የምንታገለው ...!!!" -
የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ -
*... “ከአብን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም"
*... ጨዋታው የህግ ጉዳይ ሳይሆን የጉልበት ሆኗል ፤ ሁሌም...
ስለ ዘንድሮው 12ኛ ክፍል ውጤት እና በቤንሻንጉል ክልል በእሳት ስለተቃጠሉት ሰዎች ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ
ስለ ዘንድሮው 12ኛ ክፍል ውጤት እና በቤንሻንጉል ክልል በእሳት ስለተቃጠሉት ሰዎች ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ
ስለ ዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና
የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ፈተና ብዙ ችግሮች ያሉበት...




















