admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

“ከቀይ ኮከብ ዘመቻ ፋይሎች….!!!!” (ጓል ፈዳይን ሻዕቢያ ቫይናክ)

"ከቀይ ኮከብ ዘመቻ ፋይሎች....!!!!" ጓል ፈዳይን ሻዕቢያ ቫይናክ የዛሬ 40 አመት በያዝነው ሰሞን የቀይ ኮከብ ሁለገብ አብዮታዊ ዘመቻ በኤርትራ ተጀመረ፤ ጦርነቱ የጀመረው በምዕራባዊው ቆላማ አካባቢ በከርከበት...

ትዝታዬ:- ጋዜጠኛና ደራሲ ስንዱ አበበ

https://www.youtube.com/watch?v=6whuRwdiKMI

Haile Selassie: King of Kings – BIO

https://www.youtube.com/watch?v=cvZO_0R-QeY

የባልደራስ አመራሮች ከፈረንሳይና ጀርመን አምባሳደሮች ጋር  ስለወለጋው የአማራ ፍጅት ተወያዩ….!!!

የባልደራስ አመራሮች ከፈረንሳይና ጀርመን አምባሳደሮች ጋር  ስለወለጋው የአማራ ፍጅት ተወያዩ....!!! በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ህብረት የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሽ (Remi Mrechaux) እና በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ሴፋን...

‘ዋናው ትግል ገና አልተጀመረም…!!! ”  አቶ ፀጋ አራጌ

'ዋናው ትግል ገና አልተጀመረም...!!! "  አቶ ፀጋ አራጌ ንሥር  ብሮድካስት *.... የብልጽግና ከፍተኛ አመራር አቶ ፀጋ አራጌ ፓርቲያቸውን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሰሱት ከዚህ በፊት ለብልፅግና ፓርቲ የውስጥ ኦዲት ክፍል በፓርቲው...

ቋሚ ሲኖዶስ እና የከተማ አስተዳደሩ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል….!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ቋሚ ሲኖዶስ እና የከተማ አስተዳደሩ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል....!!! ዘመድኩን በቀለ   ብዙ የተባለለት ስብሰባው እና መልእክቴ… !!! "…አርፍጄ ነው የደረስኩት። ከራየን ወንዝ ማዶ የተነሣችው ጠያራ በቶሎ ቦሌ ዓለምአቀፍ...

ምስጋና ለአገር ጠባቂው ፋኖ!!! (ቀለብ ስዩም)

ምስጋና ለአገር ጠባቂው ፋኖ!!! ቀለብ ስዩም በግፍ ከተጋዝንበት የቃሊቲው ወህኒ ከወጣን ሳምንት እንኳ በቅጡ ሳይሞላን፣ የ“ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ” ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ባቀረቡት ሃሳብ መሰረት፣...

“ሁሉም የየራሱን አመለካከት ይዞ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል….!!!”  የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች...

"ሁሉም የየራሱን አመለካከት ይዞ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል....!!!"  የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት‼ ሁሉም የየራሱን አመለካከት ይዞ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አገራዊ አንድነት...

EDITOR PICKS