admin
ሱሌማን አብደላ “ፕሬዚዳንት ሲሲ ሆይ ከነጮች ጋር ሆነሀ ለማረድ የገዘገዝካት ኢትዮጵያ አትምርህም….!!!” (ሱሌማን አብደላ)
"ፕሬዚዳንት ሲሲ ሆይ ከነጮች ጋር ሆነሀ ለማረድ የገዘገዝካት ኢትዮጵያ አትምርህም....!!!"
ሱሌማን አብደላ
ግብፃዊዩ የፖለቲካ ተንታኝ ኢማድ አልብሔይሪ ለፕሬዚዳንት አብደልፋታህ ሲሲ ያስተላለፈው መልዕክት
ሲሲ ሆይ በቀደዱልህ ቦይ መፍሰስህን...
ፖሊስ “ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የት እንደታሰረ አላውቅም!” አለ!!! ( ተራራ ኔትዎርክ)
ፖሊስ "ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የት እንደታሰረ አላውቅም!" አለ!!!
ተራራ ኔትዎርክ
*.... ታምራት የት እንዳለ ባለመታወቁ ምግብ ልብስና መድሃኒት ሊያደርሱለት ባለመቻላቸው ቤተሰቦቹ ጭንቀት ላይ መሆናቸውን...
ሰው ለሀገሩ የሚከፍለው መስዋዕትነት ሶስት አይነት ነው፤ ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ መስዋዕትነት!! (ዳንኤል ክብረት)
ሰው ለሀገሩ የሚከፍለው መስዋዕትነት ሶስት አይነት ነው፤ ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ መስዋዕትነት‼
ዳንኤል ክብረት
ቀይ መስዋዕትነት
ግንባር ላይ የተሰለፉ በየቀኑ ጥይት የሚጮህባቸው፣ የሚሞቱትና የሚደሙት የፀጥታ ሀይሎች የሚከፍሉት መስዋዕትነት...
“ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ…!!!” (ወዲ ሻምበል ዘ ብሄረ ኢትዮጵያ)
"ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ...!!!"
ወዲ ሻምበል ዘ ብሄረ ኢትዮጵያ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለው ብሒል በዚህ ሰዓት በትክክል መሬት ላይ አለ። ለዚህም ትልቅ ማሳያው በትግራይ...
ዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ…!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)
ዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ…!!
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፡፡
ይድረስ ከሮም ሊቀ ጳጳሳት ሌዎን ፲፫ኛ፤ ሰላም ለርስዎ...
ሕወሓት በአሥመራ መንገድ ሲወጣ በቦሌ በኩል የገባው ኦነግ አልተቻለም! (ነፃነት ዘለቀ)
ሕወሓት በአሥመራ መንገድ ሲወጣ በቦሌ በኩል የገባው ኦነግ አልተቻለም!
ነፃነት ዘለቀ
“ጉድ ነሽ ያንኮበር ቅጠል” ብሏል አሉ አንዱ የደረሰበት ደርሶበት፡፡ ይህች ኢትዮጵያችን የማታሰማን የጉድ ዓይነት የለም፡፡...
የመጨረሻችን ያድርግልን . . . ! (አሳፍ ሀይሉ)
የመጨረሻችን ያድርግልን . . . !
አሳፍ ሀይሉ
(የአማራና ትግራይ ትብብርና አንድነት - የኢትዮጵያ ተስፋ!)
የአማራው ህዝብ ከትግራዩ ወንድም ህዝብ ጋር ወደ መጠነ-ሰፊ ሕዝባዊ ጦርነት እንዲገባ የተደረገበት...
ታምራት ነገራ የሚታሰር ሳይሆን የሚደመጥ ተንታኝ ነበር….!!! (መስከረም አበራ)
ታምራት ነገራ የሚታሰር ሳይሆን የሚደመጥ ተንታኝ ነበር....!!!
መስከረም አበራ
*..... የሃገራችን ፖለቲካ አድሮ ቃሪያነት መገለጫው ብዙ ነው። ሃሳብን የመግለፅ ነፃነትን በተመለከተ እየሄድን ያለበት አንድ እርምጃ ወደ...




























