admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

ትላንት ዛሬ አይደለም…!!!  (አቶ አብርሃም አለኸኝ )

ትላንት ዛሬ አይደለም...!!!  አቶ አብርሃም አለኸኝ  ደሴ፣ ኮምቦልቻና ባቲ ከተሞች ከወራሪው ኃይል ነጻ መውጣታቸውን አሰመልክቶ ከተናገሩት   ደሴ፣ኮምቦልቻና ባቲ ከተሞች ብቻ አይደሉም ነፃ የወጡት፤ ነጻ የወጣው የኢትዮጵያ...

“የመብት ተሟጋቹ ተከሰሱ…!!!”( D W)

"የመብት ተሟጋቹ ተከሰሱ...!!!" D W በጀርመን የኢዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚቴ መስራችና መሪ አቶ ሥዩም ኃብተማርያም አንድ የጀርመን ከፍተኛ ባለስልጣንን ድርጊት በመቃወማቸዉ መከሰሳቸዉን አስታወቁ። ኢትዮጵያ ዉስጥና በኢትዮጵያዉያን...

“…. በመጨረሻው ሰአት አብይ አሕመድ እና ቻይና ጨዋታውን ቀየሩት… !!!” (ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ አህመድ...

  ".... በመጨረሻው ሰአት አብይ አሕመድ እና ቻይና ጨዋታውን ቀየሩት... !!!" ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ አህመድ አልብሔይሪ.! ሱሌማን አብደላ « ከገባንብት ጭንቀት ከፈጣሪ በታች ያወጣናል ብለን ተስፋ ያደረግነው በህወሓት...

የመከልከል አባዜ በድጋሚ ሲፈተሽ (ከይኄይስ እውነቱ)

የመከልከል አባዜ በድጋሚ ሲፈተሽ ከይኄይስ እውነቱ በሕግ የተፈቀደን መብት መከልከል ላገራችን የመንግሥት አስተዳደር ተቋማት አዲስ ነገር አይደለም፡፡ የበለጠ የሚያስደነግጠውና የሚገርመው ግን ሕገ ወጥ ክልከላው በተግባር የማያስጠይቅ...

“ድል ምርኮና ምህረት….!!!” (በእውቀቱ ስዩም)

"ድል ምርኮና ምህረት....!!!" (በእውቀቱ ስዩም) በአጼ ዮሀንስ አራተኛ ዘመነ መንግስት   የጎጃሙ ንጉስ ተክለሀይማኖት  እና የሸዋው ንጉስ ምኒልክ  በመሬትና በንብረት  ተጣልተው ሰራዊት አስከትተው እምባቦ በሚባለው ስፍራ ተገናኝተው ...

በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን ፐብሊክ ጉዳዮች ኮሚቴ አሸባሪው ህወሃት ላይ ማዕቀብ እንዲጣልበት  ጠየቀ….!!! (ኢዜአ)

በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን ፐብሊክ ጉዳዮች ኮሚቴ አሸባሪው ህወሃት ላይ ማዕቀብ እንዲጣልበት  ጠየቀ....!!! ኢዜአ አሸባሪው ህወሃት በፈጸመውና እየፈጸመ ለሚገኘው  ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ማዕቀብ እንዲጣልበት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደብዳቤ ተጻፈ  አሸባሪው...

የአማራን ህዝብ ስጋ ትበሉትና ደሙን  ትጠጡት ይሆን? (ሸንቁጥ አየለ)

የአማራን ህዝብ ስጋ ትበሉትና ደሙን  ትጠጡት ይሆን? ሸንቁጥ አየለ 1.ከምስራቅ ወለጋ 26 ተሽከርካሪዎች ከነ ሙሉ ተሳፋሪዎቻቸዎ በኦነግ ሸኔ እና በኦህዴድ ትብብር ታግተዉ የት እንደተሰወረ አይታወቅም።ከአካባቢዉ ለመሸሽ...

EDITOR PICKS