admin
ትንሽ ስለ አባቴ እና ስለ ባህሪው (ሚሚ ከፋለ ማሞ )
ትንሽ ስለ አባቴ እና ስለ ባህሪው
(ሚሚ ከፋለ ማሞ )
ትንሽ ስለ አባቴ እና ስለ ባህሪው እንዲሁም ከእኔ፣ ከቤተሰብ፣ ከጉዋደኞቹ ጋር ስላለው ግንኙነት አውርቻችሁ፣ ከዚያ ወደ ምስጋና...
በአቶ እስክንድር ነጋ ላይ ስለተፈጸመው ከባድ ድብደባ ጠ/አ/ህግ አስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጠን እንጠይቃለን!!!
በአቶ እስክንድር ነጋ ላይ ስለተፈጸመው ከባድ ድብደባ ጠ/አ/ህግ አስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጠን እንጠይቃለን!!!
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ፕሬዚደንት አቶ...
ነገሮቹ ቀስ በቀስ ፣ አንድባንድ ወደ ቀድሞ ሁኔታ እየተመለሱ ነው….!!! (ዳንኤል ሽበሽ)
ነገሮቹ ቀስ በቀስ ፣ አንድባንድ ወደ ቀድሞ ሁኔታ እየተመለሱ ነው....!!!
ዳንኤል ሽበሽ
*... ለቃላችሁን ኑሩ፣ ማሀላችሁን አክብሩ! ሕግ ይከበር! ሕግ አስከብሩ! ለግፉአን ርኀራኄን አሳዩ !!!
በሕግ ጥላ ሥር...
ፍትሕ መዓዛ አጥቷል…!!! (ጲጥሮስ አሸናፊ)
ፍትሕ መዓዛ አጥቷል...!!!
ጲጥሮስ አሸናፊ
*.... የእድሜ ልክ እስረኛ ወንጀለኛን በእስክድር ነጋ ላይ መስክረህ ነፃ ሰው ትሆናነህ ብሎ የሚያዘጋጅ አቃቤ ህግ ላይ መድረሳችን እውነትም ፍትህ በአዲስ መአዛ...
“የመሪዎች ሴራ በኢትዮጵያ” !!! (በአስቴር ቀለብ ስዩም የህሊና እስረኛ/ቃሊቲ)
በአንድ ጠጠር ሁለት ወፍ ለመግደል የሚካሄደውን የተቀነባበረና የተጠና ፖለቲካዊ ሴራ መጽሀፏ ያጋልጣል...!!!
በለጠ ጌትነት
“የመሪዎች ሴራ በኢትዮጵያ” !!!
በአስቴር ቀለብ ስዩም የህሊና እስረኛ/ቃሊቲ/
የነፃነት ታጋይ አስቴር ስዩም አዩኝ አላዩኝ...
የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሄው የተደራጀ ንቅናቄ ነው! ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ
የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሄው የተደራጀ ንቅናቄ ነው!
ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አሸባሪው የጁንታ ቡድን አለኝ የሚለውን ሃይል በማሰባሰብ በአፋርና በአማራ ክልሎች ባሉት...
የአማራ ሕዝብ ብቸኛ አማራጭ (መስፍን አረጋ)
የአማራ ሕዝብ ብቸኛ አማራጭ
መስፍን አረጋ
ጠላቶች በሁለት ዓይነት ይከፈላሉ፡፡ አንደኛው ሁኔታወችን መሠረት ያደረገ ጠላት ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ማንነትን መሠረት ያደረገ ጠላት ነው፡፡
ሁኔታወችን መሠረት ያደረገ ጠላት፣...
“በአዲስ ምዕራፍ” ማግስት:- እስክንድር ነጋ ተደበደበ – ህዝቡ እያለቀሰ ችሎቱን ረግጦ ወጣ.! (ዘመድኩን በቀለ...
"በአዲስ ምዕራፍ" ማግስት
እስክንድር ነጋ ተደበደበ - ህዝቡ እያለቀሰ ችሎቱን ረግጦ ወጣ....!!!
ዘመድኩን በቀለ - ጌጥዬ ያለው
* .... ጠበቃ ሔኖክ አክሊሉ ታዳሚው ጥሎ ከወጣ በኋላ...






















