admin
ህወሀት ወያኔ 92 ሚሊዮን ብር መድቦ ለጥፋት አላማው ያሰማራው የቅማንት ኮሚቴ…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
ህወሀት ወያኔ 92 ሚሊዮን ብር መድቦ ለጥፋት አላማው ያሰማራው የቅማንት ኮሚቴ...!!!
አቻምየለህ ታምሩ
*.... ፋሽስት ወያኔ ከ92 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ዓመታዊ ባጀት...
ጊዜ ነው ጀግና! (ስለ አምናው ባለቀን) አሳፍ ሀይሉ
ጊዜ ነው ጀግና! (ስለ አምናው ባለቀን)
አሳፍ ሀይሉ
«የአምናን ቀን አማሁት፣ ለአፌ ለከት የለው
የዘንድሮው መጣ፣ እጅ እግር የሌለው»
(የአዝማሪ ግጥም)
ከጥቂት ዓመታት በፊት ባዲሳባ በአንዱ ጥግ ከድሮ ወዳጆቼ...
አድር ባይነት እና ፖለቲካል ኮሬክትነስ የሚሉት የመሃይምነት እና የራስ ወዳድነት መሸሸጊያ ዋሻ…!!!
አድር ባይነት እና ፖለቲካል ኮሬክትነስ የሚሉት የመሃይምነት እና የራስ ወዳድነት መሸሸጊያ ዋሻ...!!!
ዶ/ር አዲሱ ገብረ እግዚአብሔር የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ...
*ታማኝን አታዉቁትም….*!!! (ጌታቸው ሽፈራው)
*ታማኝን አታዉቁትም....*!!!
ጌታቸው ሽፈራው
አሸባሪው ትህነግ ያኔ ድሮ ወደ መሃል ኢትዮጵያ ሲመጣ በአደባባይ የታገለ ሰው ነው። የአዲስ አበባ ወጣት ብሶቱን የሚተነፍስለት ሲያጣ ጮህ ብሎ የተናገረለት ታማኝ...
ጨጨሆ መድኃኒዓለም በከባድ መሳሪያ ተመታ…!!! (ታደለ ጥበቡ )
ጨጨሆ መድኃኒዓለም በከባድ መሳሪያ ተመታ...!!!
ታደለ ጥበቡ -
ጨጨሆ መድኃኒዓለም ጉዳት እንደደረሰበት የሰማሁት ማታ ላይ ነበር። ገዳሙን በሚገባ ስለማውቀው እንቅልፍ አልወሰደኝም ነበር። በካህናቱ ላይ ጉዳት ይደርስ...
*ጦርነት ይብቃን! ውይይት እንጀምር…!!! (ጎዳና ያእቆብ)
ጦርነት ይብቃን! ውይይት እንጀምር...!!!*
ጎዳና ያእቆብ
ድርድር እና ውይይት ሲባል ወንጀለኛው ከአንገት በላይ የሆነ ይቅርታ ጠይቆና የሰረቀውን ይዞ ካለምንም ቅጣት የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች እንዳሉ ታዝቢያለሁ::
ይህ የሰላም...
<> (ኤርሚያስ ለገሰ)
<<ጥላሁን ገሰሰ ያረፈ ቀን>>
ኤርሚያስ ለገሰ
…በረኸትን ለጊዜው ተሰናብተን ወጣን። ቢሮዬ ስደርስ ስለ ራሱ ማሰብ ጀመርኩ።የበረኸት አስተዳደግ ምን እንደሚመስል ወደ ኃላ በመሔድ ቃኘሁት። ስብእናው በምን መልኩ...
“ህውሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖች ዘርፏል…!!!” የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት
"ህውሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖች ዘርፏል...!!!"
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ
(ኢ ፕ ድ)
አሸባሪው...






















