admin
በጦርነት እሳት ላይ የጣዱትን አማራ መሬቱን የመውረሩ ኦህዴዳዊ ሴራና ስራ….!!! (ወንድወሰን ተክሉ)
በጦርነት እሳት ላይ የጣዱትን አማራ መሬቱን የመውረሩ ኦህዴዳዊ ሴራና ስራ....!!!
ወንድወሰን ተክሉ
ከአጣዬ እስከ ከሚሴ ያለውን የአማራ ክልል ግዛት ወደ ኦሮሚያ የማካለልን ተልእኮን ይዞ ወደ ከሚሴ...
“የትግራይ ክልል ስለ ህወሓት ክፉ ታስባለህ ተብሎ ደብዛ የሚጠፋበት ክልል ነው…!!” (አቶ አታክልቲ ኃ/ሥላሴ...
“የትግራይ ክልል ስለ ህወሓት ክፉ ታስባለህ ተብሎ ደብዛ የሚጠፋበት ክልል ነው...!!”
– አቶ አታክልቲ ኃ/ሥላሴ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀለ ከተማ የቀድሞው ከንቲባ
(ኢ ፕ ድ)
አሸባሪው...
ጦርነት እልቂቱ ፣ ርሀብ ጠኔው ፣ በሽታው ወረርሽኙ … ሁሉም የፖለቲከኞቻችን የሴራ ድምር ውጤት ነው…!!!...
ጦርነት እልቂቱ ፣ ርሀብ ጠኔው ፣ በሽታው ወረርሽኙ ... ሁሉም የፖለቲከኞቻችን የሴራ ድምር ውጤት ነው...!!!
ዘመድኩን በቀለ
… እርስበርስ ጦርነት ባለበት ሃገር ይህን መሰል ራብ የሚጠበቅ ነው።...
ከ92 ሚሊዮን ብር በላይ ለጥፋት የሚውል በጀት የተመደበለት የቅማንት ኮሚቴ ነገር (ክፍል 2 – አቻምየለህ...
ከ92 ሚሊዮን ብር በላይ ለጥፋት የሚውል በጀት የተመደበለት የቅማንት ኮሚቴ ነገር
ክፍል 2
አቻምየለህ ታምሩ
ፋሽስት ወያኔ ከ92 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ዓመታዊ ባጀት መድቦ፤ 605 ክላሽንኮቮችን፣...
የተራድኦ ድርጅቶች ጦርነት በኢትዮጵያ (ኢ.ዜ.አ)
የተራድኦ ድርጅቶች ጦርነት በኢትዮጵያ
ኢ.ዜ.አ
ጣሊያናዊት ጋዜጠኛ ፍራንሲስካ ሮንቺን ሰሞኑን "በዝምታና በፕሮፓጋንዳ መካከል" “ETIOPIA The war of the NGOs, between silence and propaganda” በሚል ርዕስ አንድ...
ያልተሰሙ የሰቆቃ ድምጾች በወሎ ምድር…!!! (ጌታቸው ሙላት)
ያልተሰሙ የሰቆቃ ድምጾች በወሎ ምድር...!!!
ጌታቸው ሙላት
ተፈናቃዮን፣ እርዳታ አሰባሳቢዉንና እርዳታ አሰጣጡን በሚመለከት። ይህ የአፈናቃይ ተፈናቃይ ታሪክ በአገራችን የተለመደ፣ የተደጋገመና የተሰለቼ ነዉ። በመሆኑም ተፈናቃዩን ለመርዳት ህዝብ...
*የመንግስትነት ለዛና ጣእም ልናገኝብህ ስላልቻልን ድንጋይ ነው ብለን እንጥልሀለን…!!!”(ጎዳና ያእቆብ)
*የመንግስትነት ለዛና ጣእም ልናገኝብህ ስላልቻልን ድንጋይ ነው ብለን እንጥልሀለን...!!!"*
ጎዳና ያእቆብ
ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ: አንተ እራስህ ጽንፈኛ ፓለቲካ እያራመድክ ሌሎችን ፅንፈኛ የማለት ብሎም መካሪ ለመሆን...
“ንግስተ ነገስት ዘኢትዮጵያ ነኝ” ባዩዋ እህተማሪያም (ወይዘሮ ስንዱ) ከአምስት ባልደረቦቿ ጋር ታሰረች…!!! (ቶማስ ነጋሽ)
"ንግስተ ነገስት ዘኢትዮጵያ ነኝ" ባዩዋ እህተማሪያም (ወይዘሮ ስንዱ) ከአምስት ባልደረቦቿ ጋር ታሰረች...!!!
ቶማስ ነጋሽ
ንግስተ ነገስት ዘኢትዮጵያ ነኝ" ባዩዋ እህተማሪያም (ወይዘሮ ስንዱ) ሰሞኑን ሁመራ ላይ ከ3...






















