admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

ዛሬ ጋይንት ነበርኩ…!!! (ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ)

ዛሬ ጋይንት ነበርኩ...!!! (ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ) የወያኔ ጉድና ጉዳጉድ ተወርቶ ስለማያልቅ እንደተለመደው በሪፖርታዥ አቀርብላችኋለሁ:: እስከዛው ግን ካየኋቸው ጥቂቱን ብቻ ላንሳ:: በዓለም አቀፍ ሕጎች በግልፅ እንደተቀመጠው ሆስፒታሎችን...

በየቀኑ ልንሳቀቅ፣ በየቀኑ ልናፍር፣ በየቀኑ ልንቆጣ ይገባል…!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

በየቀኑ ልንሳቀቅ፣ በየቀኑ ልናፍር፣ በየቀኑ ልንቆጣ ይገባል...!!! ጌታቸው ሽፈራው 1) እስኪ አስቡት! የምንፎክርባት፣ ደም መላሽ የምንላት ወልዲያንኮ ፈጥነን አልደረስንላትም። እንዳልሆች አድርገዋታል። በመልካም ጊዜ በወልዲያ የማይኮራባት ማን...

ሕወሓት ምንድነው..? ለማን ታገለ..? አሁንስ በትራፊው ለማን እየታገለ ነው…? (ኢትዮ 12)

ሕወሓት ምንድነው..? ለማን ታገለ..? አሁንስ በትራፊው ለማን እየታገለ ነው...? ኢትዮ 12 « …. አርባ ምናምን ዓመታት ከጥፋት መማር ዕዳው የሆነ ‹‹ነፃ አውጪ›› ተብዬ ቡድን የተጣባት የትግራይ...

ያ ል ገ ቡ ኝ    ነ ገ ሮ ች  ….?!? (አሳፍ ሀይሉ)

ያ ል ገ ቡ ኝ    ነ ገ ሮ ች  ....?!? አሳፍ ሀይሉ "አልገባኝም" ብሎ ባደባባይ መናገር ከሀጥያት ካልተቆጠረብኝ፣ አንዳንድ ያልገቡኝ ነገሮች አሉ። ጥያቄዎቼ የተለያዩ አይደሉም።...

ከፕ/ር ጌታቸው ጋራ አንዳፍታ ቆይታ (በአማን ነጸረ)

ከፕ/ር ጌታቸው ጋራ አንዳፍታ ቆይታ በአማን ነጸረ ‹‹አፍታ›› የሚለውን የጊዜ ቅጽል ለሦስት መጻሕፍቶቻቸው ተዛራፊ እንዲሆን ለምን እንደፈለጉ እንጃ! ‹‹ ከግዕዝ ሥነ ጽሑፍ ጋር  አንዳፍታ  ቆይታ(2010)››፣ ‹‹ከግዕዝ...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ   ነሃሴ 20 ቀን 2013 ዓ.ም.   ምስራቅ ወለጋ፡ የነዋሪዎችን ደኅንነት ለማረጋገጥ የአካባቢው የፀጥታ ኃይል ሊጠናከር ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)...

የመተከል አለመረጋጋትና የጀነራል አስራት ዲኔሮ ሙስና … !! (ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደሥላሴ)

የመተከል አለመረጋጋትና የጀነራል አስራት ዲኔሮ ሙስና ... !! ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደሥላሴ *.... ማረጋገጥ ባልችልም ጀነራል አስራት ከገዳይ ቡድኑ በርከት ያለ የወንበራ ወርቅ በእጅ መንሻነት እንደተሰጠው   ይነገራል፤ ይህን...

ጦርነቱ ይቁም! የምንለው ማንም አሸናፊ የማይሆንበት የወንድማማቾች መጨራረስ ስለሆነ ነው…!!! (ጎዳና ያእቆብ)

ጦርነቱ ይቁም! የምንለው ማንም አሸናፊ የማይሆንበት የወንድማማቾች መጨራረስ ስለሆነ ነው...!!! ጎዳና ያእቆብ False Equivalence: ድርድር ውይይት ሲባል አማራው ለህልውና መታገል የለበትም ማለት አይደለም:: ከጦርነት በኃላ የሚመጣውን ንግግር...

EDITOR PICKS