admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

ታሪክ ራሱን ሲደግም….!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

ታሪክ ራሱን ሲደግም....!!! ጌታቸው ሽፈራው *.... ፀረ አማራው ትህነግ እንሰሳቶቹን እንኳን አልማራቸውም!   ታሪክ እንደሚነግረን በአፄ ቴዎድሮስ ጊዜ አፄ ዮሐንስ መይሣውን አሳልፎ ለመስጠት ከእንግሊዝ የተበረከተለት በርካታ የጦር መሣሪያ ነበር።...

የእነ አቶ ስብሃት ነጋ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ…!‼  (ታምሩ ጽጌ)

የእነ አቶ ስብሃት ነጋ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ...!‼  ታምሩ ጽጌ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ የፀረ ሽብርና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ ጀነራል...

የቀዝቃዛው ጦርነት እያንሰራራ ይሆን ?ምእራባውያን የአፍሪካውን ቀንድ እያጡት ይሆን ? (ደረጀ መላኩ –...

የቀዝቃዛው ጦርነት እያንሰራራ ይሆን ?ምእራባውያን የአፍሪካውን ቀንድ እያጡት ይሆን ? ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com “Power had been sent to meet with Dr Abiy to...

የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ገለልተኛና በተጨባጭ መረጃዎች ላይ ሊመሰረት ይገባል ሲል አብን ጠየቀ 

የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ገለልተኛና በተጨባጭ መረጃዎች ላይ ሊመሰረት ይገባል ሲል አብን ጠየቀ  የንቅናቄያችን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላና ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ የሱፍ ኢብራሂም በዛሬው...

“ያስፈራል ግንኢትዮጵያ አትፈርስም…!!!” (ፍትሕ ጋዜጣ )

"ያስፈራል ግንኢትዮጵያ አትፈርስም...!!!" ፍትሕ ጋዜጣ        ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስንት የመከራ ወንዞችን ተሻግራለች! ገና ስንት ትሻገራለች! ስንት የግፍ ተራራዎችን አቋርጣለች! ገና ስንት ታቋርጣለች!...

የፕሮፈሰር ገላውዲዮስ አርኣያ ነገር …!!!  (አቻምየለህ ታምሩ)

የፕሮፈሰር ገላውዲዮስ አርኣያ ነገር ...!!!  አቻምየለህ ታምሩ ሲቲ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኒዮርክ (City University of New York) ውስጥ ታሪክና ፖለቲካል ሳይንስ የሚያስተምሩት የፋሽስት ወያኔው “ምሑር” ፕሮፈሰር ገላውዲዮስ...

ስለ ኢምፔርያሊዝም፥ አልልም ዝም…!!! (በእውቀቱ ስዩም ፤ የውስጥ አርበኛ) 

ስለ ኢምፔርያሊዝም፥ አልልም ዝም...!!! (በእውቀቱ ስዩም ፤ የውስጥ አርበኛ)   ያንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ  የሆነ Bully   የሚያደርገኝ ልጅ ነበር ፤ ስሙ ራሱ ሙሉጌታ ቡሊ  መሰለኝ ካልተሳሳትኩ  ፤...

ከህወሃት ጋር እየተካሄደ ያለው ጦርነት ዜና የሸፈነው ከ300 በላይ አማሮች አሰቃቂ ጭፍጨፋ በምስራቅ ወለጋ፦...

ከህወሃት ጋር እየተካሄደ ያለው ጦርነት ዜና የሸፈነው ከ300 በላይ አማሮች አሰቃቂ ጭፍጨፋ በምስራቅ ወለጋ፦ ወንድወሰን ተክሉ ፠ ጋብ ብሎ የነበረው በወለጋ አማራን የመጨፍጨፉ ዘመቻ ተባብሶ ቀጥሏል ፤...

EDITOR PICKS