admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

ከአገር ውስጥ አገር የማዋለድ የደባ ፖለቲካ …!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ከአገር ውስጥ አገር የማዋለድ የደባ ፖለቲካ ...!!! ያሬድ ሀይለማርያም በወያኔ ተንኮል እና በምዕራባዊያን ከአገር ውስጥ አገር የማዋለድ የደባ ፖለቲካ የከፋ አደጋ የተጋረጠባት አገራችን ያለችበት ሁኔታ ከዕለት...

መንግሥት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የመሰረተው ሀሰተኛ ክስ በአስቸኳይ ይቋረጥ …!!! (ጌጥዬ ያለው)

መንግሥት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የመሰረተው ሀሰተኛ ክስ በአስቸኳይ ይቋረጥ ...!!! (ጌጥዬ ያለው) የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች  እስክንድር ነጋ፣  ስንታየሁ ቸኮል፣  አስቴር (ቀለብ)...

ዐቢይ አሕመድ የተናጠል ተኩስ ያወጀው ትግራይ ክልል ውስጥ እንጂ “አማራ ክልል” ውስጥ አይደለም!  (አቻምየለህ ...

ዐቢይ አሕመድ የተናጠል ተኩስ ያወጀው ትግራይ ክልል ውስጥ እንጂ "አማራ ክልል" ውስጥ አይደለም!  አቻምየለህ   ታምሩ ዐቢይ አሕመድ ከአንድ ወር በፊት የተናጠል ተኩስ አቁም አድርጌያለው ያለው ትግራይ...

ነጥቦችን ስንገጣጥማቸው የሚከስቱት ምስል… ብዙ መልስ አልባ ጥያቄዎች…?!? (ዘመድኩን በቀለ)

ነጥቦችን ስንገጣጥማቸው የሚከስቱት ምስል... ብዙ መልስ አልባ ጥያቄዎች...?!? ዘመድኩን በቀለ "… በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት… በባድመ የጦር ግንባር ከጓዶቼ ጋር በሬድዮ የመገናኛ አገልግሎት በመስጠት በሥራ ተጠምደን...

ሰላምን እሻት፤ ተከተላትም…!!! (ጴጥሮሳውያን የቤተክርስቲያን መብትና ክብር አስጠባቂ)

ሰላምን እሻት፤ ተከተላትም...!!! ጴጥሮሳውያን የቤተክርስቲያን መብትና ክብር አስጠባቂ     በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ጦርና የጦርን ወሬ መስማት ከጀመርን ስምንት ወራት ተቆጠሩ። ሰላም የማስከበር ዘመቻ ተብሎ የተጀመረው ውጊያ...

ለትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ለማቅረብ የትኛው ወደብ ይቀርባል⁉ (አቻምየለህ ታምሩ)

ለትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ለማቅረብ የትኛው ወደብ ይቀርባል⁉ አቻምየለህ ታምሩ • ለመቀሌ ከ1 ሺህ 306.8  ኪሎ ሜትር እና ከ398 ኪሎ ሜትር ርቀት የቱ ይቀርባታል ⁉ ወደ ትግራይ ርዳታ...

የወልዲያ ባህርዳር መንገድ ተቆርጧል ሰሜን ወሎ በሙሉ በህወሃት ተይዟል (ቬሮኒካ መላኩ)

የወልዲያ ባህርዳር መንገድ ተቆርጧል ሰሜን ወሎ በሙሉ በህወሃት ተይዟል ቬሮኒካ መላኩ ወልዲያ  ሙሉ በሙሉ  ተከባለች- ይህንን  ያህል  እርቀት  እየተጋዘች ባለችበት  ሁኔታ  መከላከያ ተብዬው ከመፈርጠጥና መሪያቸው  አቢይ  ተብዬውም ...

ክፍል 3 “አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ….!!!” ታምራት ላይኔ በሰረቀው ቡና ንጹሀን ወደ ወህኒ!! (ዳንኤል...

"አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ....!!!" ዳንኤል ገዛህኝ ክፍል 3 ታምራት ላይኔ በሰረቀው ቡና ንጹሀን ወደ ወህኒ!! ችሎቱ እየተሟሟቀ ሄደ። አስታውሳለሁ ነገር ግን ዳኞች ሊሰየሙ አልቻሉም። መርማሪዬ "ምን አልባት ወደ...

EDITOR PICKS