admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የሁለቱ ጉምቱ ፖለቲከኞች ፍጥጫ መቼ ያበቃ ይሆን…??? (ሲሳይ መንግስቱ)

የሁለቱ ጉምቱ ፖለቲከኞች ፍጥጫ መቼ ያበቃ ይሆን...??? ሲሳይ መንግስቱ   ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና እና ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የአንድ ትውልድ ሰዎች ሲሆኑ ሁለቱም ረዥሙን ዘመናቸውን ፓርቲ እየቀያየሩ በኢትዮጵያ...

ባሌን ጎዳሁ ብላ ………የህወሃታውያኑ ነገር…!!! (ብንያም ሀይሉ)

ባሌን ጎዳሁ ብላ ……...የህወሃታውያኑ ነገር...!!! ብንያም ሀይሉ *... ዛሬ በርካታ የትግራይ ወጣቶች ስለ ደርግ መውደቅ ያላቸው ስእል በህወሃት ፕሮፓጋንዳ የተነዛውን ጀግናው የህወሃት ሰራዊት እየተኮሰ የደርግ ሰራዊት...

እነ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ተከሳሽ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ…!!! (ኢትዮጵያ...

እነ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ተከሳሽ በዕድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ...!!! ኢትዮጵያ ኢንሳይደር የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ የነበሩትን ጀነራል...

በምርጫው ምክንያት አዲስ አበቤን ለምትወቀሱ ትንሽ ማሳሰቢያ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

በምርጫው ምክንያት አዲስ አበቤን ለምትወቀሱ ትንሽ ማሳሰቢያ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በኢትዮሪፈረንስ ድረገጽ ላይ የሚከተለውን አነበብኩ፤ አንዳንድ የዋሃን እንዳለ ሊቀበሉት ስለሚችሉ መጠነኛ ማብራሪያ መስጠትን ወደድኩ፡፡ አዲስ አበቤ...

ታላቋ ሐረር እና በደደቢት በረኸኞች የተቀበሩ እውነቶቿ…!!! (አሰፋ ሀይሉ)

ታላቋ ሐረር እና በደደቢት በረኸኞች የተቀበሩ እውነቶቿ...!!! አሰፋ ሀይሉ ሐረር ከተማ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያምን ያፈራች የሶስተኛው ክፍለጦር መናኸሪያ በመሆኗ ምክንያት ለወያኔ የበቀል በትር እስክትዘጋጅ ከ1983 እስከ...

ተጠይቃዊ እይታ. . .  ( አቻምየለህ ታምሩ)

ተጠይቃዊ እይታ. . .   አቻምየለህ ታምሩ   *... ትናንት ወያኔን ወክለው “ተወዳድረው” መቶ በመቶ ተመረጡ ሲባሉ የነበሩ ሰዎች በኦሮሙማ ዘመንም እነዚሁ ተመሳሳይ ሰዎች ኦሮሙማን ወክለው “ተወዳድረው” መቶ በመቶ...

የኢዜማ ግምገማ…!!! አሳዬ ደርቤ

የኢዜማ ግምገማ...!!! አሳዬ ደርቤ *... ቅንጅት ነኝ ስትል- ካንተ ተቀናጀሁ ግንቦት ሰባት ስትሆን- ኤርትራ ተገኘሁ አምና ግን በልጽገህ- አራት ኪሎ ስትውል ሰርክ ሞት ቢሆንም- የእኔ የጧት እድል አዳራሹ አድባር እርቆታል፡፡...

ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ነፃ፣ ፍትሀዊና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የሚኖራት? (ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ነፃ፣ ፍትሀዊና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የሚኖራት? ከባልደራስ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ           ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ ፍትህ እንዲሰፍን...

EDITOR PICKS