admin
የአድዋ፣ ሽሬና አክሱም (አሸአ) ፖለቲካ …!!! (ወንድ ካበው)
የአድዋ፣ ሽሬና አክሱም (አሸአ) ፖለቲካ ...!!!
ወንድ ካበው
አሸአ (የአድዋ ሽሬና አክሱም ፖለቲካ) እንዲህ ላይ ላዩን እንደምናየው ቀላል አይደለም። የአሸአ(አክሱም ሽሬ አድዋ) ልሂቃን በተለይ ህወሀት ጫካ...
“የኢትዮጵያ ወታደሮች በተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪነት ከማገልገል እንዲታገዱ ተጠየቀ…!!!” (በተስፋለም ወልደየስ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
"የኢትዮጵያ ወታደሮች በተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪነት ከማገልገል እንዲታገዱ ተጠየቀ...!!!"
በተስፋለም ወልደየስ - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪነት...
የገባን ላልገባችሁ የማስረዳት ግዴታ አለብን! – የሀገራችንን ከፍታ ጠቋሚ ዋና ዋና ምልክቶች (አምባቸው...
የገባን ላልገባችሁ የማስረዳት ግዴታ አለብን!
− የሀገራችንን ከፍታ ጠቋሚ ዋና ዋና ምልክቶች
አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ)
በአዲስ አበባ መስተዳድር ጥናት መሠረት በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩ በቀን አንድ ጊዜ...
የህዳሴው ግድብና ተመስጋኞቹ …. .!!! (ዘመድኩን በቀለ)
የህዳሴው ግድብና ተመስጋኞቹ .... .!!!
ዘመድኩን በቀለ
*... ኢትዮጵያ ሁለተኛ ዙር የውግ ሙሌት መጀመሯን በይፋ አስታወቀች
https://fb.watch/v/1Ogn4r2fM/
… የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ ምስጋና ለሚገባቸው በሙሉ ምስጋና መስጠት እጅግ አስፈላጊ ነው።...
ፍርድ ቤት እና ዳኞች ዋጋ ያጡበት ኦሮሚያ ክልል…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ፍርድ ቤት እና ዳኞች ዋጋ ያጡበት ኦሮሚያ ክልል...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
መንግስት ለፍርድ ቤት ትዕዛዝ አልገዛ ሲል ፍትህ ይዛባል፣ የዜጎችም ሰብአዊ መብት አደጋ ላይ ይወድቃል...!
ዳኞች በነጻ እና...
“የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሁሉንም ጋዜጠኞች በአፋጣኝ እንዲፈቱ እንጠይቃለን !!! (ሲፒጄ)
“የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሁሉንም ጋዜጠኞች በአፋጣኝ እንዲፈቱ እንጠይቃለን !!!
ሲፒጄ
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የታሰሩ ጋዜጠኞችን በአፋጣኝ እንዲፈቱ የብዙኃን መገናኛ ባለሙያዎች የሚደርስባቸው ማዋከብ መቆሙን እንዲያረጋግጡ ሲፒጄ ተብሎ የሚጠራው የጋዜጠኞች...
በምርጫው ጉዳይ ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ !
በምርጫው ጉዳይ ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ !
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ/ም የተደረገውን 6ኛ አገራዊ ምርጫ ድምጽ መስጫ...
ከነጋሪት ጉሰማ፤ወደ ጉማ …!!! (በእውቀቱ ስዩም)
ከነጋሪት ጉሰማ፤ወደ ጉማ ...!!!
(በእውቀቱ ስዩም)
ኢትዮጵያ ዘመም ስትልና ስትቃና የኖረች አገር ናት፤ በነዋሪዎቿ መካከል ያለው አንድነት ባንዱ ዘመን ይታመማል፤ በሌላው ዘመን ይታከማል ::
ዛሬ ጋብ ባለ...























