admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

ማንዴላ በብዕሩ ከእስርቤት የሚናፍቃት፣ ነፃዋ፣ የፋሺስቶች ድልአድራጊ፣ ውዷ፣ አዲስ አበባችን … !! (አሰፋ ሀይሉ)

ማንዴላ በብዕሩ ከእስርቤት የሚናፍቃት፣ ነፃዋ፣ የፋሺስቶች ድልአድራጊ፣ ውዷ፣ አዲስ አበባችን ... !! አሰፋ ሀይሉ የደቡብ አፍሪካው ኔልሰን ማንዴላ ጥቁር አፍሪካውያንን ከተጠመዱበት የባርነት ቀንበር በጀግንነት ተፋልሞ ነፃ...

ባለሥልጣኑ የሳንሱር ሥራቸውን ጨርሰው  መጽሔቷ እንድትወጣ ፈቅደዋል፤ መጥፎ የአፈና ምልክት…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ባለሥልጣኑ የሳንሱር ሥራቸውን ጨርሰው  መጽሔቷ እንድትወጣ ፈቅደዋል፤ መጥፎ የአፈና ምልክት...!!! ያሬድ ሀይለማርያም ትላንት ታትማ መውጣት የነበረባት ፍትህ መጽሔት ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ህትመቱ ተዘጋጅቶ ካለቀ በኋላ ማተሚያ...

ከታሪክ ሽሚያ ወደ ወረራ…!!! (ጌጥዬ ያለው)

ከታሪክ ሽሚያ ወደ ወረራ...!!! ጌጥዬ ያለው የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ ‹አዲስ አበባ› የሚለው ስያሜ ገሸሽ እየተደረገ ይመስላል፡፡ በኦሕዴድ/ብልፅግና መንግሥት እና በኦሮሞ...

የማይዘነጋ -ዛሬም የሚተጋ በሳል የሚድያ ሰው እሸቴ አሰፋ  (እሸቴ-ከጃንሜዳ )… .!!! (ተወዳጅ ሚድያ)

የማይዘነጋ -ዛሬም የሚተጋ በሳል የሚድያ ሰው እሸቴ አሰፋ  (እሸቴ-ከጃንሜዳ )... .!!! ተወዳጅ ሚድያ የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤...

መፈንቅል ወመግረሬ ፀር…!!! ዝክረ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ (፫) – በአማን ነጸረ

መፈንቅል ወመግረሬ ፀር...!!! ዝክረ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ (፫) በአማን ነጸረ ፕ/ር ጌታቸው በጥናቶቻቸው ለረጅም ጊዜና በብዛት የጻፉት በእንግሊዝኛ ነው፡፡ በአማርኛ ደጋግሜ ለመጻፍ የበቃሁት በአቶ አምሐ አስፋው እርዳታና...

“የወረራው ዋና ባለቤት አማራ ነው፤ ከአማራ ጋር ሒሳባችን እናወራርዳለን…!!!” (የትህነጉ ጀኔራል ከጫካ የተናገረው ነው)

"የወረራው ዋና ባለቤት አማራ ነው፤ ከአማራ ጋር ሒሳባችን እናወራርዳለን...!!!" የትህነጉ ጀኔራል ከጫካ የተናገረው ነው   "ሁሌም ትግላችን ከአማራ ጋር ነው። አብይና ኢሳያስን አስታርቆ፣ አብይን አሳምኖ እንድንወረር ያደረገን...

“ፕሮፌሰር” ብርሃኑ ነጋን  ወደ ጠበል የሚወስድ ዘመድ ይጥፋ? (አምባቸው ዓለሙ – ከወልዲያ)

“ፕሮፌሰር” ብርሃኑ ነጋን  ወደ ጠበል የሚወስድ ዘመድ ይጥፋ? አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ) መማር ምንድን ነው? መማር ድንቁርናን ካጎለበተ፣ መማር ኅሊናን ካሳወረ፣ መማር ሆዳምነትንና የሥልጣን ሱስን ካልገረዘ፣ መማር...

የበሻሻ ጥቡቆ ያልበቃት አገር! (ብሩክ ደሳለኝ)

የበሻሻ ጥቡቆ ያልበቃት አገር! ብሩክ ደሳለኝ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወዲህ የመጡት ምናምንቴ መሪዎች እንዲሁ እነዳበደ ውሻ ሲቅበዘበዙ አለፉ፡፡ የማያውቋትን ኢትዮጵያ እንመራለን ብለው አንዱም ፈርጥጦ በኢትዮጵያ ታሪክ...

EDITOR PICKS