admin
የእያንዳንዳችን አመለካከትና እይታ የሚመነጨው ከቆምንበት ቦታ ነው! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
የእያንዳንዳችን አመለካከትና እይታ የሚመነጨው ከቆምንበት ቦታ ነው!
ዶ/ርበድሉ ዋቅጅራ
የሰበብ ምንጭ አይደርቅም!
ኢትዮጵያን ሀገር ሆና አየኋት!
.
ዛሬ በጠዋት አንዲት ባልንጀራዬ ከባህር ማዶ ደውላ፣ ‹‹የዶክተሩን የምርጫ ቅስቀሳ አየኸው?›› አለችኝ፡፡...
የድሮ ዘፈን ላይ የቀረበ አጭር ትንታኔ…!!! ( በእውቀቱ ስዩም’)
የድሮ ዘፈን ላይ የቀረበ አጭር ትንታኔ...!!!
( በእውቀቱ ስዩም’)
የድሮ ዘፈን ነፍሴ ነው ! የድሮ ዘፈን የሆነ ቬጂተርያን ቃና ነበረው:: በጊዜው ያልተዘመረለት የዱር ፍሬ የለም! “...
መልአከ ሞት ሆይ አደራህን ተናገር…!!! (በአማን ነጸረ)
መልአከ ሞት ሆይ አደራህን ተናገር...!!!
በአማን ነጸረ
ጌታቸውን ፈዞና ናወዞ ሳይሆን አትሮንስ ስር ብራና ሲያገላብጥ እንዳገኘኸው ተናገር...!!!
--
በ1756 ዓ.ም. የጎንደር ካይላ ሜዳ ጉባኤ በነበረው የነገረ ክርስቶስ ላይ...
የብልጽግና አካኄድና የአማራው ሚና በምርጫ 2013 (ሲናጋ አበበ)
የብልጽግና አካኄድና የአማራው ሚና በምርጫ 2013
ሲናጋ አበበ
አማራ ወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያ በዓለም ዙሪያ የምትኮራባቸውን ሥነ ጽሑፎች፤ የአገር ግንባታ፤ የሙዚቃ፤ የሃይማኖትና ባህሉዋን ሁሉ ጠነስሶና አበልጽጎ...
ግብጽ እና ኢትዮጵያ በታሪክ ጐዳና…!!! ክፍል ሁለት (ቢኒያም መስፍን)
ግብጽ እና ኢትዮጵያ በታሪክ ጐዳና...!!!
ቢኒያም መስፍን. ክፍል ሁለት
የመካከለኛው ዘመን ግንኙነት
ግብፆች ኢትዮጵያ የአባይ ውሃ ፍሰትን እንዳታሰናክል እና አቅጣጫውን እንዳታስቀይር የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ፓትርያርክን ገፀ በረከት...
ኢትዮጵያ ታላቅ ልጇን አጣች! (አቻምየለህ ታምሩ)
ኢትዮጵያ ታላቅ ልጇን አጣች!
አቻምየለህ ታምሩ
ኢትዮጵያ ዛሬ ቅርሷ፤ የጥንታቂ ቋንቋዋ ሊቅ፤ የጽሑፎቿ ሰብሳቢ፣ ጥልቅ ተመራማሪና የእውቀቶቿ ተርጓሚ፤ በሴሜቲክ ጥናት ዘርፍም በዓለም ላይ ወደር የማይገኝለት ጠቢቧን፤...
ብልጽግና ኢህአዴጋዊ መሰረቱን አልለቀቀም ፤ አይለቅምም…!!! (አበበ ገላው)
ብልጽግና ኢህአዴጋዊ መሰረቱን አልለቀቀም ፤ አይለቅምም...!!!
አበበ ገላው
ዛሬም የጥላቻና የሴራ ፖለቲካ ከውጭም ከውስጥም ህዝቡን ግራ አጋብቶታል!!!
ህወሃቶች ያባከኑት እድል ተዘርዝሮ አያልቅም። አንዱና ትልቁ ስህተታቸው በኢትዮጵያ አስተማማኝና...
እያደነቅን ስጋታችንንም እንገልጻለን!!! አቧራው፤ መሬት ላይ ያለ ግፍ፤ ሃሜቱም ሃቅ ነው…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
እያደነቅን ስጋታችንንም እንገልጻለን!!!
አቧራው፤ መሬት ላይ ያለ ግፍ፤ ሃሜቱም ሃቅ ነው...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ጠቅላዮ በአዲስ አበባ የሰሯቸውን እና እየሰሯቸው ያሉ ድንቅ ነገሮችን አደንቃለሁ። ለዚህ ስራቸው ሊመሰገኑ ይገባል።...























