admin
መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን – ኢትዮ ሪፈረንስ
በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተከታዮች። መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላች ሁ እንመኛለን።
ኢትዮ ሪፈረንስ
ሦስቱ አንደኛ ውሸታሞች (አምባቸው ደጀኔ- ከወልዲያ)
ሦስቱ አንደኛ ውሸታሞች
አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
“እኔ አልዋሽም፤ ውሸት የሚባል ነገር አልወድም!” የሚል ሰው ካለ የመጀመሪያው ውሸታም እሱ ነው፡፡ ለበጎም ይሁን ለክፉ ሁላችንም እንዋሻለን - በዚህ...
አሁን ምን እንደሚያስፈራኝ ታውቃላችሁ? (ይነጋል በላቸው)
አሁን ምን እንደሚያስፈራኝ ታውቃላችሁ?
ይነጋል በላቸው
ሰሞኑን ተመላለስኩባችሁ አይደል? ይቅርታ፤ “መቼስ ማልጎደኔ” ይላሉ “እንታይሞ ትገብሮ” ይሉ የነበሩትን የቀድሞ ጌቶቼን የተኩት አዲሶቹ ጌቶቼ፡፡ የሀገራችን ሁኔታ እኮ ዕረፍት...
115 የማይሞሉ መርዞች፤ ከ115 ሚሊየን በላይ የሚሆነውን የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲያተራምሱት አንፍቀድላቸው! (ታዬ ቦጋለ አረጋ)
115 የማይሞሉ መርዞች፤ ከ115 ሚሊየን በላይ የሚሆነውን የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲያተራምሱት አንፍቀድላቸው!
ታዬ ቦጋለ አረጋ
NB. 'አንዱም አንተ ነህ¡' የምትሉኝ፤ እኔም እንዳተራምስ አትፍቀዱልኝ።
-
ለሁላችንም የምትሆን ሀገር መሥራት ስንችል፤...
በበላኤ ሰብእ ዐቢይ አሕመድ ዘመን ኢትዮጵያ አማራ በጅምላ የሚታረድባት ቄራ ሆናለች…!!! አቻምየለህ ታምሩ
በበላኤ ሰብእ ዐቢይ አሕመድ ዘመን ኢትዮጵያ አማራ በጅምላ የሚታረድባት ቄራ ሆናለች...!!!
አቻምየለህ ታምሩ
ከቡሬ ወደ ነቀምት ይጓዝ በነበረ መኪና ውስጥ በተሳፈሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ተየተፈጸመው አረመኔያዊ...
አብይ አህመድ እና አሳፋሪና ተለዋዋጭ ገጽታው…!!! (ተስፋየ ገ/አብ)
አብይ አህመድ እና አሳፋሪና ተለዋዋጭ ገጽታው...!!!
ተስፋየ ገ/አብ
1. አብይ አህመድ ለ ሀገረ ኤርትሪያ ፕረዚደንት ያወራው
____ ወያኔን ከደመሰስን በሗላ ሁለቱ ሀገራት የንግድም የህዝብ ለህዝብም ግንኙነት ይጀመራል የሚያስቸግሩን...
“የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ” (ሕወሓት) እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የውሳኔ ሃሳብ...
“የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ” (ሕወሓት) እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የውሳኔ ሃሳብ አስተላለፈ
(ኢ ፕ ድ)
“የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ” (ሕወሓት) እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት...
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! (ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ)
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ
የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው በተስፋና በተጋድሎ መካከል ውስጥ ሆነን ነው። በአንድ በኩል የሀገራችንን ትንሣኤ አሻግረን እያየን በተስፋ፣ በሌላ...























