admin

admin
15231 POSTS 0 COMMENTS

በትንሳዔ በዓላችን ለመንግሥት ባለሥልጣናት  ትድረስልኝ…!!! (መምህር ፋንታሁን ዋቄ)

በትንሳዔ በዓላችን ለመንግሥት ባለሥልጣናት  ትድረስልኝ...!!! መምህር ፋንታሁን ዋቄ *.... እፈሩ!!! ነውር እወቁ! ሕሊናችሁን አድምጡት! ሕዝብ በጣፋጭ  ከረሜላ የሚያታልሉት የሕፃን ስብስብ አይደለም! እባካችሁ በእጃችሁ ላይ ያለችውን አንዲትና...

ዘመናዊ የፖለቲካ ሥርዓት መገንባትም ሆነ  ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትም መመሥረት አልቻልንም… ምክንያቱም…?!? (ብላታ ታከለ)

ዘመናዊ የፖለቲካ ሥርዓት መገንባትም ሆነ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትም መመሥረት አልቻልንም... ምክንያቱም...?!? (ብላታ ታከለ) የታወቁ የፖለቲካል ሳይንስ፣ የማኅበራዊ ሳይንስና የሕግ ምሁራን እንደሚስማሙበት፣ አንዲት አገር ዘመናዊ የፖለቲካ ሥርዓት ገንብታለች የሚባለው፣...

Three for One: The many faces of Abiy Ahmed Prime Minister of Ethiopia...

Three for One : The many faces of Abiy Ahmed Prime Minister of Ethiopia and Nobel Peace Laureate    Girma Berhanu (Professor)   Introduction The nation will find it very hard to...

ኢትዮጵያ ልጇን መዘንጋት የለባትም! ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

ኢትዮጵያ ልጇን መዘንጋት የለባትም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የፌዴራል መንግስትና በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ነጻ አውጪ ድርጅት መሃከል ስለተደረገው ግጭት የግል ምልከታ ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት...

የይሁዳ ውለታ …!! (ሄኖክ ካሳዬ)

የይሁዳ ውለታ ...!! ሄኖክ ካሳዬ   ከሙት ባህር እየተነሳ የሚነፍሰው ንፋስ ፤ ሙቀት ያዘለ ነው። አንድ ጊዜ ኃይሉን አሰባስቦ ሲመጣ ጨርቅ ያስጥላል። ልጃገረዶች ቀሚሳቸውን ወደታች እየጎተቱ ከነፋሱ...

የአማራ መከፋፈል ራስን በራስ ማጥፋትና ለጠላት ምቹ መሆን ነው! (ይነጋል በላቸው)

የአማራ መከፋፈል ራስን በራስ ማጥፋትና ለጠላት ምቹ መሆን ነው!  (A real societal suicide!) ይነጋል በላቸው “እርስ በርሷ የተከፋፈለች መንግሥት አትጸናም” ይላል መጽሐፉ፡፡ ከጎንደር ንፋስ መውጫና ላይ ጋይንት...

በኮቪድና በድህነት የምትነግዱ ኮቪድና ድህነት ይፍጃችሁ!! (ፍርዱ ዘገዬ)

በኮቪድና በድህነት የምትነግዱ ኮቪድና ድህነት ይፍጃችሁ!! ፍርዱ ዘገዬ በውነት በውነት እጅግ ተበሳጭቼ ነው ይህችን ጦማር የምጽፍላችሁ፡፡ መቼም አንድ ሁለት አንባቢ አላጣም፡፡ ዘመኑ የማነብነብና የመቀወስ እንጅ የማንበብ...

የቱ ነው ኦሮሞ? (መስፍን አረጋ)

የቱ ነው ኦሮሞ? መስፍን አረጋ  መንደርደርያ ለመማማር ሳይሆን ለመቁጠር አበሳ ያለፈው መከራ ቢጠቀስ ቢወሳ ስለማይበጅ ላገር ወደፊት ግስገሳ፣   ውሻ ይሁን ብለን ውሾችን ያነሳ ደም እየመጠጠ እንደ እርኩስ እንስሳ ከምድር ያጠፋውን አስራ ሰባት...

EDITOR PICKS